አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዢ እዮብ ተካልኝም የአፀፋ ሚራክላዊ ፈገግታውን ያለስስት ለማሞ ችሮ ቦታውን ተረክቧል። ማሞ እንዲህ በደማቅ ፈገግታ ሲታይ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ፖሊሲ አሻሽሎ እድገቷን ከቻይና ተርታ ያሰለፈ ምጡቅ ሪፎርመር አስመስሎታል
የሆነው ሆኖ እዮብ ተካልኝ አዲሱ ቢሮው እንደገባ ጠረጴዛው ላይ የIMF የለቅሶ ሪፖርቶች ተደርድረው ሲመለከት ማሞ ለምን እንደሳቀ ይገለፅለታል ...
Please wait, video is loading...