Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የሆረስ ካድሬውና የ ጠ/ሚ አቢይ ኢትዮዽያ!-Addis Ababa

Post by Odie » 20 Sep 2025, 19:22

አብይና ሆርሲ ስለ ኢትዮዽያ ሲያወሩ የሚያወሩት 99.9% አዲስ አበባን ነው!
ስለዘር ጌቶ ክልሎች ለማውራት ዘር መቁጠር ግድ ይላል:: ስለዛ ክልል ጠለቅ ብሎ ለማውራት የዚያ ክልል ዘር የመሆን license ያስፈልጋል!! ስለዚህ ሁራሳ ስለአዲስ አበባ aka fin fine :lol: በስተቀር የማውራት ፈቃድ የለውም የሚቆጣው አለ::
ይቺ የአብይ ሁሬሳና አዳኑ ኢትዮዽያ ግን የቆረቆሯት አማራ ብሎ የሚጠላቸውና የሚፈራቸው + ጉራጌ በተወስነ ደረጃ ትግሬ ናቸው:: የእንግዴ ልጅ ሊወስድ የመጣ ድመት የልጅ ግማሽ አለኝ አለ ማለት ይሄ ነው:: ከሁዋላ የመጣ.....





ለማንኛውም ለሶዶው ሺሜ ካድሬ ጋፋት ከሚላት ጎጃም

የጎጃሜ የአዲስ አበባ ትዝታ ለጥፋናል!

እኛ የምናውቃት አዲስ ይችን ነው!

አለማየሁ እሽቴ ጋፋቴ ሶዶ ጉራጌ ይሆን(በሁሬሳና ዶማ ቀመር) ? :lol: :lol: :lol:

ዘመነስ? ታዳያ ሁራሳ ሆረስ ዘመዶቹን መደገፍ ትቶ ለምን ከፍቾን መረጠ?.... :lol: :lol: :lol: