Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Odie
Member+
Posts: 6022
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በጉራጌዎቹ ሰፈር ይህ ወር ያዳብና የፍቅር የመተጫጨት የሰርግ ሰሞን!

Post by Odie » 20 Sep 2025, 13:30

Horus wrote:
20 Sep 2025, 13:09
አትስጥ :lol: የሚያውቅ የለም ብለህ ነው? አዳብና የጉዲፌቻ ቃል ይመስላል :lol: ሶዶ አንድ ወረዳ ነው: ሁሉንም ጉራጌ አይጨምርም:: ስለወረዳህ አውራ PP piiimp :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 39829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌዎቹ ሰፈር ይህ ወር ያዳብና የፍቅር የመተጫጨት የሰርግ ሰሞን!

Post by Horus » 20 Sep 2025, 14:23

NATI KER - PROBABLY THE MOST CREATIVE AND PRODUCTIVE GURAGE ETHNO-MUSICAL ARTIST ALIVE !!!!


Odie
Member+
Posts: 6022
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በጉራጌዎቹ ሰፈር ይህ ወር ያዳብና የፍቅር የመተጫጨት የሰርግ ሰሞን!

Post by Odie » 20 Sep 2025, 14:32

እንደግመዋለን!
እርእስህ "በሶዶዎች ስፈር" ተብሎ ይታረም:: አንተ ቤትኛውም መልኩ የጉራጌ ወኪል ልትሆን አትችልም የስፈርህ እንጂ!
ዛሬ ምነው?
ወደብ
ኮሪደር
ባንዳ
አብይ አታቱርክ
መደመር
ማለት ቀነስክ? አረሙማ ለስንበት አይከፍልም? :lol:



Odie
Member+
Posts: 6022
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በጉራጌዎቹ ሰፈር ይህ ወር ያዳብና የፍቅር የመተጫጨት የሰርግ ሰሞን!

Post by Odie » 20 Sep 2025, 14:56

Horus wrote:
20 Sep 2025, 14:39

ዝምባም ሶዶ!
ለለውጥ ይህን ስማ

Post Reply