Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23317
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

የኢትዮጵያታሪካዊ ጠላቶቿ: ትምህርት ሳይኖራቸው አገሪቷን በተለያየ ወቅት በአጋጣሚ ስልጣን የተቆናጠጡ አጫጭር መሪሪዬች ናቸው::

Post by Fed_Up » 18 Sep 2025, 12:54

ኢትዮጵያ ዋና ጠላት ደንቆሮ አጫጭር ድንክዬ ወታደር መሪዎች በድፍረት እና እድል ስልጣን ላይ ቁጢጥ ያሉ ጭንጋፍ መምራት የማችሉ ቁንጣናም መሪዎቻቸው ናቸው:: ለሃገራቸው አይበጁ ... ለጎረቤት አገር አይበጁ .... የአእምሮ ስንኩል ለማኝ አጎብዳጂ ተለጣፊ ቂጥ ሳሚ ... አስቀያሚ መልክ (አብዛኞቹ መልከ ጥፉ አበሻ እማይመስሉ.. ስጦጣ ወይም ዝንጀሮ እጂ ሰው እንኳን እማይመስሉ) ድኩማን ናቸው::

ኢትዬጵያ በወታደር (በተለይ ኮሎኔል -ድንቄም) መመራት እስካላቆመች ድረስ ሰላም አይኖራትም -- በኢኮሚ አታድግ::እንዲሁ እንደደማች- እንዳከከች አንድዬ እስኪመለስ የችጋር መገለጫ ሁና ትቀጥላለች::

Naga Tuma
Member+
Posts: 6758
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያታሪካዊ ጠላቶቿ: ትምህርት ሳይኖራቸው አገሪቷን በተለያየ ወቅት በአጋጣሚ ስልጣን የተቆናጠጡ አጫጭር መሪሪዬች ናቸው::

Post by Naga Tuma » 18 Sep 2025, 19:59

Fed_Up wrote:
18 Sep 2025, 12:54
ኢትዮጵያ ዋና ጠላት ደንቆሮ አጫጭር ድንክዬ ወታደር መሪዎች በድፍረት እና እድል ስልጣን ላይ ቁጢጥ ያሉ ጭንጋፍ መምራት የማችሉ ቁንጣናም መሪዎቻቸው ናቸው:: ለሃገራቸው አይበጁ ... ለጎረቤት አገር አይበጁ .... የአእምሮ ስንኩል ለማኝ አጎብዳጂ ተለጣፊ ቂጥ ሳሚ ... አስቀያሚ መልክ (አብዛኞቹ መልከ ጥፉ አበሻ እማይመስሉ.. ስጦጣ ወይም ዝንጀሮ እጂ ሰው እንኳን እማይመስሉ) ድኩማን ናቸው::

ኢትዬጵያ በወታደር (በተለይ ኮሎኔል -ድንቄም) መመራት እስካላቆመች ድረስ ሰላም አይኖራትም -- በኢኮሚ አታድግ::እንዲሁ እንደደማች- እንዳከከች አንድዬ እስኪመለስ የችጋር መገለጫ ሁና ትቀጥላለች::
የጥንቷን ሜሮዌ ኣፈረሳችሁ።
አክሱም ስትፈርስ ቆማችሁ ኣያችሁ።
ኣፄ የኩኖ ኣምላክ ለፍተዉ መንግስት ሲመልሱ ከርቀት ተኛችሁ።
አደዋ ዉላ፣ የሊግ ኦፍ ኔሽንስ ደርሳ፣ የኣፍርካ አንድነት ድርጅትን ለፍታ ኣቋቁማ፣ የተባበሩት መንግስታት ድረስ የደረሰችን ሃገር ለማፍረስ ተነሳችሁ።

Affable
Member
Posts: 619
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: የኢትዮጵያታሪካዊ ጠላቶቿ: ትምህርት ሳይኖራቸው አገሪቷን በተለያየ ወቅት በአጋጣሚ ስልጣን የተቆናጠጡ አጫጭር መሪሪዬች ናቸው::

Post by Affable » 18 Sep 2025, 20:43

Fed up አቶ ኢሳያስ ከ ኢትዪጺያዊ መሪዎች የተለየ በጣም የተማሩ ናቸው እያለን ነው። ታሪክ ግን ሌላ ይላል። አቶ ኢሳያስ ግፋ ቢል ከሁለት አመት የበለጠ የዩኒቨርስቲ ትምህርት የላቸውም።
Yours truly የአቶ ኢሳያስን የ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዩኒቨርስቲ ትራንስክሪፕት ER ላይ ተለጥፎ ማየት ችያለሁ። ከዛ የደመደምኩት ግንዛቤ አቶ ኢሳያስ ከዪኒቨርስቲው ይባራሩ ነበር ብየ ባላምንም የትምህርት ችሎታ የወደፊትን እድል ይወስናል ካልን እንኳን የአገር መሪ ብቁ የመንደር ዳኛ ይሆናሉ ብሎ መገመት ይቸግራል የትምህርት መረጃቸውን ግንዛቤ ካረግን።
ዛሬ የሳቸው ካድሬዎች በአለም ላይ የተማረ ፣ የበሰለ ፣ አርቆ አሳቢ መሪ ማነው ተብለው ቢጠየቁ የራሳቸው Kim jong እንደሆነ ሲናገሩ ለቅንጣት አይጠራጠሩም እምነታቸውን።
No doubt Eritrea is in deep trouble.

Post Reply