የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
ጥንታዊ የሆነ ባህል ያላቸዉ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከማዉቃቸዉ የትኛዉም ማህበረሰብ የበለጠ ስለ ቃሉ እና አባ ገዳ ሚናዎች ለየብቻ መሆንን ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ። ጥንት ግዜ የደረሱበት ዕዉቀት ነዉ።
መሠረቱ ጥንት ግብጥ እና ጥንት ኢትዮጵያ የሆነዉ የጥንት ግሪክ ስልጣኔ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ መሠረት ሆነ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ አሜሪካ ደርሶ ስለ ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴትን መሠረተ።
ተምረናል የሚሉ ኢትዮጵያዊያን አፍንጫዎቻቸዉ ስር ቦረና ዉስጥ የሚገኘዉን ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴት ሳያጠኑ ስለ አሜሪካዉ ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴት ያወራሉ።
ለዚህ ይሆን ስንቶች ተዓምራትን የምያስቆጥራቸዉ?
ተጠንተዉ ቢበጠሩ የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የሃይማኖት ዕዉቀት ከመጽሓፍ ቅዱስ ሆነ ከቁራን ያነሰ ይዘት የሚኖረዉ ነዉ?
ተዓምራትን የበለጠ ማብራራት የሚችለዉ ዬትኛዉ ሃይማኖት ሆነ መጽሓፍ ይሆን?
ባህላችን እና ሃይማኖታችን ብለዉ ቦረና ዉስጥ ጸንተዉ የሰነበቱት ኢትዮጵያዊያን የትኛዉን ባህር ኣቋርጠዉ ማንን በደሉ?
አፍንጫዎቻቸዉ ስር ሆኖ ያላጠኑት የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ መሠረት ሆኖ ከመጀመርያዉ ሬይነሳንስ በላይ ገናና የማይሆን ነዉ?

Re: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
Naga Tuma
ቃልቻ ራዕዩ ከኪታብ (ቁራን) ይመነጫል፡፡ ያለቁርዐን ቃልቻ፤ያለ ጌሾ ጠላ የለም ሲባል ሰምቸ ነበር። እንደት ይሆን? ቃልቻ የጾም ወቅት ወይ ጨረቃ ትነግረዋለች ወይ ደብተራ ይላሉ። ጨረቃ ወይም ደብተራ ከሌለ አሮ-መዳን የለም ማለት ነው?

A super idiot. This dude is wallowing in delirium.Naga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 15:17ጥንታዊ የሆነ ባህል ያላቸዉ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከማዉቃቸዉ የትኛዉም ማህበረሰብ የበለጠ ስለ ቃሉ እና አባ ገዳ ሚናዎች ለየብቻ መሆንን ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ። ጥንት ግዜ የደረሱበት ዕዉቀት ነዉ።
መሠረቱ ጥንት ግብጥ እና ጥንት ኢትዮጵያ የሆነዉ የጥንት ግሪክ ስልጣኔ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ መሠረት ሆነ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ አሜሪካ ደርሶ ስለ ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴትን መሠረተ።
ተምረናል የሚሉ ኢትዮጵያዊያን አፍንጫዎቻቸዉ ስር ቦረና ዉስጥ የሚገኘዉን ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴት ሳያጠኑ ስለ አሜሪካዉ ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴት ያወራሉ።
ለዚህ ይሆን ስንቶች ተዓምራትን የምያስቆጥራቸዉ?
ተጠንተዉ ቢበጠሩ የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የሃይማኖት ዕዉቀት ከመጽሓፍ ቅዱስ ሆነ ከቁራን ያነሰ ይዘት የሚኖረዉ ነዉ?
ተዓምራትን የበለጠ ማብራራት የሚችለዉ ዬትኛዉ ሃይማኖት ሆነ መጽሓፍ ይሆን?
ባህላችን እና ሃይማኖታችን ብለዉ ቦረና ዉስጥ ጸንተዉ የሰነበቱት ኢትዮጵያዊያን የትኛዉን ባህር ኣቋርጠዉ ማንን በደሉ?
አፍንጫዎቻቸዉ ስር ሆኖ ያላጠኑት የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ መሠረት ሆኖ ከመጀመርያዉ ሬይነሳንስ በላይ ገናና የማይሆን ነዉ?
Re: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
Abere:
በጣም ተሳስተሃል።
ፈረኦ አክናተን ከስደት በኋላ ሙሴ የሆነዉ ከሁሉም ቀድሞ የበየነዉ ትልቋን የቅርባችን ኮከብ ወይም ፀሓይን ነበር።
የቦረና ሰዉ ደበሳ ጉዮ ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ ብሎ ምስክርነቱን ሰጥቷል። ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ማለት ነዉ።
የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የኖሩበት ስፍራ በቦረና እና የጥንት ፈረኦኖች መካከል ነዉ። ይህ ስፍራ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ናት።
ከዚህ ዘመን በኋላ ከቦረና ይምጣ ከጥንት ፈረኦን፣ ከመካከለኛዉ ምስራቅ ይምጣ ከምስራቅ ወይም ከጨረቃ ይምጣ ዘላቂነት የሚኖረዉ ሃይማኖት የዚህን ዘመን ተዓምራትን ማብራራት የሚችል ነዉ።
እንደ ዐመልህ ሰምተህ ተኛ።

Here you come again.Dama wrote: ↑16 Sep 2025, 15:50A super idiot. This dude is wallowing in delirium.Naga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 15:17ጥንታዊ የሆነ ባህል ያላቸዉ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከማዉቃቸዉ የትኛዉም ማህበረሰብ የበለጠ ስለ ቃሉ እና አባ ገዳ ሚናዎች ለየብቻ መሆንን ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ። ጥንት ግዜ የደረሱበት ዕዉቀት ነዉ።
መሠረቱ ጥንት ግብጥ እና ጥንት ኢትዮጵያ የሆነዉ የጥንት ግሪክ ስልጣኔ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ መሠረት ሆነ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ አሜሪካ ደርሶ ስለ ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴትን መሠረተ።
ተምረናል የሚሉ ኢትዮጵያዊያን አፍንጫዎቻቸዉ ስር ቦረና ዉስጥ የሚገኘዉን ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴት ሳያጠኑ ስለ አሜሪካዉ ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴት ያወራሉ።
ለዚህ ይሆን ስንቶች ተዓምራትን የምያስቆጥራቸዉ?
ተጠንተዉ ቢበጠሩ የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የሃይማኖት ዕዉቀት ከመጽሓፍ ቅዱስ ሆነ ከቁራን ያነሰ ይዘት የሚኖረዉ ነዉ?
ተዓምራትን የበለጠ ማብራራት የሚችለዉ ዬትኛዉ ሃይማኖት ሆነ መጽሓፍ ይሆን?
ባህላችን እና ሃይማኖታችን ብለዉ ቦረና ዉስጥ ጸንተዉ የሰነበቱት ኢትዮጵያዊያን የትኛዉን ባህር ኣቋርጠዉ ማንን በደሉ?
አፍንጫዎቻቸዉ ስር ሆኖ ያላጠኑት የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ መሠረት ሆኖ ከመጀመርያዉ ሬይነሳንስ በላይ ገናና የማይሆን ነዉ?
Why do you spend your time on a super idiot if you are not mentally enslaved or if you are not mentally incapable to think on your own?
Re: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
Man!, teaching how to think and behave normal. Are you on some kind of drugs?Naga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 17:48Here you come again.Dama wrote: ↑16 Sep 2025, 15:50A super idiot. This dude is wallowing in delirium.Naga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 15:17ጥንታዊ የሆነ ባህል ያላቸዉ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከማዉቃቸዉ የትኛዉም ማህበረሰብ የበለጠ ስለ ቃሉ እና አባ ገዳ ሚናዎች ለየብቻ መሆንን ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ። ጥንት ግዜ የደረሱበት ዕዉቀት ነዉ።
መሠረቱ ጥንት ግብጥ እና ጥንት ኢትዮጵያ የሆነዉ የጥንት ግሪክ ስልጣኔ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ መሠረት ሆነ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ አሜሪካ ደርሶ ስለ ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴትን መሠረተ።
ተምረናል የሚሉ ኢትዮጵያዊያን አፍንጫዎቻቸዉ ስር ቦረና ዉስጥ የሚገኘዉን ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴት ሳያጠኑ ስለ አሜሪካዉ ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴት ያወራሉ።
ለዚህ ይሆን ስንቶች ተዓምራትን የምያስቆጥራቸዉ?
ተጠንተዉ ቢበጠሩ የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የሃይማኖት ዕዉቀት ከመጽሓፍ ቅዱስ ሆነ ከቁራን ያነሰ ይዘት የሚኖረዉ ነዉ?
ተዓምራትን የበለጠ ማብራራት የሚችለዉ ዬትኛዉ ሃይማኖት ሆነ መጽሓፍ ይሆን?
ባህላችን እና ሃይማኖታችን ብለዉ ቦረና ዉስጥ ጸንተዉ የሰነበቱት ኢትዮጵያዊያን የትኛዉን ባህር ኣቋርጠዉ ማንን በደሉ?
አፍንጫዎቻቸዉ ስር ሆኖ ያላጠኑት የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ መሠረት ሆኖ ከመጀመርያዉ ሬይነሳንስ በላይ ገናና የማይሆን ነዉ?
Why do you spend your time on a super idiot if you are not mentally enslaved or if you are not mentally incapable to think on your own?
Re: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
Do you have some kind of deficiency in the thinking department?Dama wrote: ↑16 Sep 2025, 17:52Man!, teaching how to think and behave normal. Are you on some kind of drugs?Naga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 17:48Here you come again.Dama wrote: ↑16 Sep 2025, 15:50A super idiot. This dude is wallowing in delirium.Naga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 15:17ጥንታዊ የሆነ ባህል ያላቸዉ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከማዉቃቸዉ የትኛዉም ማህበረሰብ የበለጠ ስለ ቃሉ እና አባ ገዳ ሚናዎች ለየብቻ መሆንን ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ። ጥንት ግዜ የደረሱበት ዕዉቀት ነዉ።
መሠረቱ ጥንት ግብጥ እና ጥንት ኢትዮጵያ የሆነዉ የጥንት ግሪክ ስልጣኔ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ መሠረት ሆነ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ አሜሪካ ደርሶ ስለ ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴትን መሠረተ።
ተምረናል የሚሉ ኢትዮጵያዊያን አፍንጫዎቻቸዉ ስር ቦረና ዉስጥ የሚገኘዉን ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴት ሳያጠኑ ስለ አሜሪካዉ ሴፓሬሽን ኦፍ ቸርች ኤንደ እስቴት ያወራሉ።
ለዚህ ይሆን ስንቶች ተዓምራትን የምያስቆጥራቸዉ?
ተጠንተዉ ቢበጠሩ የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የሃይማኖት ዕዉቀት ከመጽሓፍ ቅዱስ ሆነ ከቁራን ያነሰ ይዘት የሚኖረዉ ነዉ?
ተዓምራትን የበለጠ ማብራራት የሚችለዉ ዬትኛዉ ሃይማኖት ሆነ መጽሓፍ ይሆን?
ባህላችን እና ሃይማኖታችን ብለዉ ቦረና ዉስጥ ጸንተዉ የሰነበቱት ኢትዮጵያዊያን የትኛዉን ባህር ኣቋርጠዉ ማንን በደሉ?
አፍንጫዎቻቸዉ ስር ሆኖ ያላጠኑት የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ መሠረት ሆኖ ከመጀመርያዉ ሬይነሳንስ በላይ ገናና የማይሆን ነዉ?
Why do you spend your time on a super idiot if you are not mentally enslaved or if you are not mentally incapable to think on your own?
Re: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
Obo Tuma,Naga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 17:40Abere:
በጣም ተሳስተሃል።
ፈረኦ አክናተን ከስደት በኋላ ሙሴ የሆነዉ ከሁሉም ቀድሞ የበየነዉ ትልቋን የቅርባችን ኮከብ ወይም ፀሓይን ነበር።
የቦረና ሰዉ ደበሳ ጉዮ ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ ብሎ ምስክርነቱን ሰጥቷል። ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ማለት ነዉ።
የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የኖሩበት ስፍራ በቦረና እና የጥንት ፈረኦኖች መካከል ነዉ። ይህ ስፍራ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ናት።
ከዚህ ዘመን በኋላ ከቦረና ይምጣ ከጥንት ፈረኦን፣ ከመካከለኛዉ ምስራቅ ይምጣ ከምስራቅ ወይም ከጨረቃ ይምጣ ዘላቂነት የሚኖረዉ ሃይማኖት የዚህን ዘመን ተዓምራትን ማብራራት የሚችል ነዉ።
እንደ ዐመልህ ሰምተህ ተኛ።
Are you an anthropologist?
You pretty much sound like one! Mixing things up. You assume all the practices you discuss are similar and comparable human practices. In real world these practices (occult-kalicha, Mose-bible) you are talking about are very different and oppose one another
Re: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
Go back to school instead of attempting to lecture rudimentary things and receive a rude awakening. የእንግዴ ልጅ ሂድ እና የእንግዴ ልጅ ስር ተኛ።Odie wrote: ↑16 Sep 2025, 17:58Obo Tuma,Naga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 17:40Abere:
በጣም ተሳስተሃል።
ፈረኦ አክናተን ከስደት በኋላ ሙሴ የሆነዉ ከሁሉም ቀድሞ የበየነዉ ትልቋን የቅርባችን ኮከብ ወይም ፀሓይን ነበር።
የቦረና ሰዉ ደበሳ ጉዮ ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ ብሎ ምስክርነቱን ሰጥቷል። ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ማለት ነዉ።
የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የኖሩበት ስፍራ በቦረና እና የጥንት ፈረኦኖች መካከል ነዉ። ይህ ስፍራ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ናት።
ከዚህ ዘመን በኋላ ከቦረና ይምጣ ከጥንት ፈረኦን፣ ከመካከለኛዉ ምስራቅ ይምጣ ከምስራቅ ወይም ከጨረቃ ይምጣ ዘላቂነት የሚኖረዉ ሃይማኖት የዚህን ዘመን ተዓምራትን ማብራራት የሚችል ነዉ።
እንደ ዐመልህ ሰምተህ ተኛ።
Are you an anthropologist?
You pretty much sound like one! Mixing things up. You assume all the practices you discuss are similar and comparable human practices. In real world these practices (occult-kalicha, Mose-bible) you are talking about are very different and oppose one another![]()
Re: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
You made me laugh un-willinglyNaga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 18:06Go back to school instead of attempting to lecture rudimentary things and receive a rude awakening. የእንግዴ ልጅ ሂድ እና የእንግዴ ልጅ ስር ተኛ።Odie wrote: ↑16 Sep 2025, 17:58Obo Tuma,Naga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 17:40Abere:
በጣም ተሳስተሃል።
ፈረኦ አክናተን ከስደት በኋላ ሙሴ የሆነዉ ከሁሉም ቀድሞ የበየነዉ ትልቋን የቅርባችን ኮከብ ወይም ፀሓይን ነበር።
የቦረና ሰዉ ደበሳ ጉዮ ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ ብሎ ምስክርነቱን ሰጥቷል። ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ማለት ነዉ።
የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የኖሩበት ስፍራ በቦረና እና የጥንት ፈረኦኖች መካከል ነዉ። ይህ ስፍራ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ናት።
ከዚህ ዘመን በኋላ ከቦረና ይምጣ ከጥንት ፈረኦን፣ ከመካከለኛዉ ምስራቅ ይምጣ ከምስራቅ ወይም ከጨረቃ ይምጣ ዘላቂነት የሚኖረዉ ሃይማኖት የዚህን ዘመን ተዓምራትን ማብራራት የሚችል ነዉ።
እንደ ዐመልህ ሰምተህ ተኛ።
Are you an anthropologist?
You pretty much sound like one! Mixing things up. You assume all the practices you discuss are similar and comparable human practices. In real world these practices (occult-kalicha, Mose-bible) you are talking about are very different and oppose one another![]()
Re: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
Here is a simple reason why I insult you and become more aggressive against your irrational dispositions, having observed you and having been patient with you for more than 18 years or so now. I hoped you would grow up.Odie wrote: ↑16 Sep 2025, 19:20You made me laugh un-willinglyNaga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 18:06Go back to school instead of attempting to lecture rudimentary things and receive a rude awakening. የእንግዴ ልጅ ሂድ እና የእንግዴ ልጅ ስር ተኛ።Odie wrote: ↑16 Sep 2025, 17:58Obo Tuma,Naga Tuma wrote: ↑16 Sep 2025, 17:40Abere:
በጣም ተሳስተሃል።
ፈረኦ አክናተን ከስደት በኋላ ሙሴ የሆነዉ ከሁሉም ቀድሞ የበየነዉ ትልቋን የቅርባችን ኮከብ ወይም ፀሓይን ነበር።
የቦረና ሰዉ ደበሳ ጉዮ ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ ብሎ ምስክርነቱን ሰጥቷል። ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ማለት ነዉ።
የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የኖሩበት ስፍራ በቦረና እና የጥንት ፈረኦኖች መካከል ነዉ። ይህ ስፍራ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ናት።
ከዚህ ዘመን በኋላ ከቦረና ይምጣ ከጥንት ፈረኦን፣ ከመካከለኛዉ ምስራቅ ይምጣ ከምስራቅ ወይም ከጨረቃ ይምጣ ዘላቂነት የሚኖረዉ ሃይማኖት የዚህን ዘመን ተዓምራትን ማብራራት የሚችል ነዉ።
እንደ ዐመልህ ሰምተህ ተኛ።
Are you an anthropologist?
You pretty much sound like one! Mixing things up. You assume all the practices you discuss are similar and comparable human practices. In real world these practices (occult-kalicha, Mose-bible) you are talking about are very different and oppose one another![]()
Are you learning insults or growing more aggressive? Serious, anthropology is a confused field, and I would understand you if you studied it. But not a good study as you are already confused by ethnic politics and cultural mishmash. You will twist the theories to your ethnic advantage. Any ways, nice of you to insult me and leave you alone as you are offended
![]()
![]()
![]()
What I wrote above isn’t ethnic, which makes your accusation of ethnic politics invalid.
Read again at least the crux of what I wrote: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የኖሩበት ስፍራ በቦረና እና የጥንት ፈረኦኖች መካከል ነዉ። ይህ ስፍራ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ናት።
If these statements are proven to be free of ethnic politics, you owe me an apology for your invalid accusation. Having learned that you are not a serious learned person, I don’t expect it from you. I don’t ask for one to begin with.
I respond because I have said a long time ago that our country’s problems are not its innocent God fearing citizens, but half cooked characters like you who err and realize that they erred, don’t know that the first order of business would be to own up their error and apologize.
Re: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
Here is one example of how Renaissance men roll:
የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የኖሩበት ስፍራ በቦረና እና የጥንት ፈረኦኖች መካከል ነዉ። ይህ ስፍራ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ናት።
The revolution of knowledge that they bring about is the most consequential of all revolutions.
የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የኖሩበት ስፍራ በቦረና እና የጥንት ፈረኦኖች መካከል ነዉ። ይህ ስፍራ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ናት።
The revolution of knowledge that they bring about is the most consequential of all revolutions.
Re: የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በሃገራቸዉ ሰዎች ኣያዉቁም ተብለዉ ተናቁ እንጂ ማንን በደሉ?
የቃሉዎች እና የቃልቻዎች ዕዉቀት ዬለኝም።
ቢሆንም ዕዉቀት ከየትም ይምጣ ለመቅሰም የዕድሜ ልክ ምኞት ኣለኝ።
ዕዉቀትን የመቅሰም ኣንዱ መንገድ ጥያቄዎችን መጠየቅ ነዉ።
የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች የኖሩበት ስፍራ በቦረና እና የጥንት ፈረኦኖች መካከል ነዉ ከተባለ ከዚህ ዘመን በኋላ ለዘላለሙ የሚጠየቅ ጥያቄ የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች ምንም ዕዉቀት ባይኖራቸዉ ነዉ ወይ በዝህ ስፍራ ዉስጥ ለዚህ ሁሉ ዘመናት ድምጾቻቸዉ ከፍ ብሎ ያልተሰማዉ ይሆናል። ኣይሆንም?
በእኔ ግምት ዕዉቀታቸዉ የክስተቶች እና ግምቶች ቅልቅል ነዉ።
ክስተቶቹ ዕዉነት የሆኑ ቢሆኑ ግምቶች ስህተት ስለምበዙባቸዉ የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች ተዓማኒነት ጥያቄ ዉስጥ ገብቶ ኖረ።
የኢትዮጵያ ሳይንትስቶች ስራ መሆን የነበረበት እና ያለበት ዬትኞቹ ዕዉነት እና ዬትኞቹ ስህተት እንደሆኑ ማበጠር ነበር።
እኔ ከባህል ሰምቼ ተዓማኒ ናቸዉ ብዬ የዘገብኩኝ ጥቂቶች ኣሉ።
1) ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ።
ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ማለት ነዉ።
2) ዋቅን ኡማ ዸ።
ዋቀ ፍጥረት ነዉ ወይም ዋቀ ፈጣሪ ነዉ ማለት ነዉ። ለእኔ የተስማማኝ አስተሳሰብ ፍጥረት ፈጣሪ ነዉ ወይም ፈጣሪ ፍጥረት ነዉ ማለት ነዉ።
3) ዋቅን ሁምነ መሌ ብፈ ህን ቀቡ።
ዋቀ ሃያል ነዉ እንጂ ብፈ ዬለዉም ማለት ነዉ። ብፈ የሚለዉን ቃል በትክክል መተርጎም ስላዳገተኝ ለቋንቋ ባለሙያዎች ትቻለሁ።
4) ነምን ጋፈ ዱኤ ማል አከ ተኡ ዋቀ መሌ ነምን ህን ቤኩ። ነምን ነን ቤከ ጄቹን ጩቡ ዸ።
ሰዉ ስያርፍ ምን እንደሚሆን የምያዉቅ ፈጣሪ እንጂ ሰዉ አይዴለም። ሰዉ ኣዉቃለሁ ማለት ጩቡ ነዉ። ጩቡ የሚለዉን ቃልም በትክክል መተርጎም ስላዳገተኝ ለቋንቋ ባለሙያዎች ትቻለሁ።
ለእኔ ተስማሚ የሆኑትን አረቱንም አስተሳሰቦች ኣንድ ላይ ላስቀምጥ፥
1) ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም።
2) ፍጥረት ፈጣሪ ነዉ ወይም ፈጣሪ ፍጥረት ነዉ።
3) ፈጣሪ ሃያል ነዉ እንጂ ብፈ ዬለዉም።
4) ሰዉ ስያርፍ ምን እንደሚሆን የምያዉቅ ፈጣሪ እንጂ ሰዉ አይዴለም። ሰዉ ኣዉቃለሁ ማለት ጩቡ ነዉ።
ለእኔ የተስማሙኝ አስተሳሰቦች ለሌሎችም ተስማሚ መሆን ኣለባቸዉ የሚል አባዜ ዬለብኝም።
አስተሳሰቦቹ እንደ እኔ የተስማማቸዉ ካሉ ሌሎችንም ኣጥንተዉ የምያሳምኑትን ቢጽፉ የሃይማኖት መሪዎች ሰከን ባለ መንፈስ በመወያየት ከሁሉም በላይ ኣሳማኝ የሆኑትን ማበጠር የሚችሉ ይመስለኛል።
የፖለትካ እና የሃይማኖት ለየብቻ መሆን የፖለትካ መሪዎች የሃይማኖት ጉዳይ ዉይይትን ለሃይማኖት መሪዎች ይተዋሉ ማለት ነዉ።