Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23317
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

almaz እና Misraq ተገናኝተው ስለ ሁመራ ጸገዴ ንግግር ክርክር ጭቅጭቅ ሰፈጣ ላይ

Post by Fed_Up » 17 Sep 2025, 08:12

ምን እያሉ ነው "ሁመራ ጸገዴ የእኔ ነው"? .... አልማዜ ደግሞ አብይ (ማስተር) አለልኝ እያለች ነው ቅቅቅቅቅቅቅ የታባቴ ሄጄ ልፈንዳ ስሚግል እሙሙዬ መሆን ነው.. ጉለም ደግሞ እምሶዬ:: በአንድ ራስ ሁለት ፐርሰናሊቲ :cry: :oops: :cry: ስንቱ ለቋል!!
My previous (ፀገዴን) መሆኑ ነው


Misraq
Senior Member
Posts: 16534
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: almaz እና Misraq ተገናኝተው ስለ ሁመራ ጸገዴ ንግግር ክርክር ጭቅጭቅ ሰፈጣ ላይ

Post by Misraq » 17 Sep 2025, 22:40

ፈንዳዳው

እኔ እና አልማዝ የተጣላነው በተሸከምከው ገቦ ማዕኮር ነው። :lol: :lol: ሰጥቶ መቀበል በሚለው መርህ አልማዝ ግራ ቂጥህን እኔ ደግሞ ቀኝ ቂጥህን ተቀራምተናል።

Guess what. Your pink ፊንጣጣ is claimed by Olusengo Okocha. He is going to ዲፍላወር it and take it to Lagos :lol:

Post Reply