Re: ቱስ ቱስ ባዳና ባንዳ አቢይን ልትጠላው ትችላለን ግን አንተ የኢትዮጵያ ጠላት ነህ ፤ እሱ የኢትዮጵያ ወዳጅ ነው!!! አለቀ!
አባይን መገደብ ስህተት ነው ምክኛቱም ግብጽን ያስቆጣል! የሚሉን ባንዳዎ!
የወደብ ጥያቄን ማንሳት ስህተት ነው ምክኛቱም ኤርትራን ሱማሌን ጂቡቲን ያስቆጣል የሚሉን ባንዳዎች
ተራ በተራ ድባቅ እየገቡ ነው !!
የወደብ ጥያቄን ማንሳት ስህተት ነው ምክኛቱም ኤርትራን ሱማሌን ጂቡቲን ያስቆጣል የሚሉን ባንዳዎች
ተራ በተራ ድባቅ እየገቡ ነው !!