Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
OPFist
Member+
Posts: 7373
Joined: 29 Sep 2013, 09:27

How the Three Major Cushitic Nations of Ethiopia (Amhara, Tegaru, Oromo) Used to Dominate Politics!

Post by OPFist » 16 Sep 2025, 15:45

How the Three Major Cushitic Nations of Ethiopia (Amhara, Tegaru, Oromo) Used to Dominate Politics!

Read from Bayisa Waqwaya! https://amharic.zehabesha.com/ጋኖች-አለቁና-ባይሳ-ዋቅ-ወያ1/

OPFist
Member+
Posts: 7373
Joined: 29 Sep 2013, 09:27

Re: How the Three Major Cushitic Nations of Ethiopia (Amhara, Tegaru, Oromo) Used to Dominate Politics!

Post by OPFist » 16 Sep 2025, 16:29

ዋለልኝ ጽሁፉን በአደባባይ ለአዲስ አበባ ዩኒቬርሲቲ ተማሪዎች ባቀረበበት ዘመንም ሆነ ዛሬ፣ አገራችን ከሰማኒያ በላይ የተለያዩ የየራሳቸውን ቋንቋና ባሕል ያላቸውን ብሔር/ብሄረሰቦችን በአንድ ባንዲራ ሥር አሰባስባ የምታኖር ብሔረ-አገር ናት። በሌሎች የተለያዩ ሕዝቦች ይኖሩባቸው እንደ ነበሩ አገራት ለምሳሌ እንደ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ ወይም ስዊዘርላንድ የተከሰተው የሕዝቦች አንዳቸው በአንዳቸው ውስጥ ቀልጠው አንድ ሕዝብ፣ አንድ ቋንቋና አንድ አገረ-ብሔር ለመመሥረት እንደ ተሳካላቸው፣ ሳያድለን ቀርቶ በአገራችን ለዘመናት በሰፈነው የፊውዳሉ ሥርዓታችን ምክንያት፣ አንድም አናሳ የኢትዮጵያ ብሔረ ሰብ በሌላው ኃይለኛ ብሔር ወይም ብሔረ ሰብ አልተዋጠም። ሰማኒያዎቹም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዛሬም ቋንቋቸውንና ባሕላቸውን እንዳለ ጠብቀው አንዳቸው ከአንዳቸው ጋር ሳይዋሃዱ ውሃና ዘይት ሆነው ጎን ለጎን እየኖሩ ነው። ዋለልኝ ጽሁፉን በአደባባይ ለዩኒቬርሲቲ ተማሪዎች ባቀረበበት ወቅት በቁጥር የአገሪቱ አብላጫ የሆኑት ሶስቱ የኢትዮጵያ የኩሽ ነገዶች የሆኑትና አገሪቷን በፈረቃ ሲገዟት የነበሩ የአማራ፣ የኦሮሞና የትግራይ ብሔሮች፣ ሌሎች ኒሎቲክ ወይም ባንቱ የኢትዮጵያ ሕዝቦችን “[deleted]” ወይም “ባርያ” እያሉ እንደ ዕቃ ሲገዟቸውና ሲለውጧቸው እንደ ነበር ታሪክ ብቻ ሳይሆን እኛም ሕያው ምሥክር ነን። ዶ/ር ኃይሌም የደቡብ ብሔር ተወላጅ እንደ መሆናቸው መጠን በልጅነት ዕድሜያቸው ይህንን አስጸያፊ የአገራችንን ታሪክ ዕውኔታ በኖሩበት አካባቢ ሲያዩ እንዳደጉ እገምታለሁ።

OPFist
Member+
Posts: 7373
Joined: 29 Sep 2013, 09:27

Re: How the Three Major Cushitic Nations of Ethiopia (Amhara, Tegaru, Oromo) Used to Dominate Politics!

Post by OPFist » 17 Sep 2025, 00:27

ሶስቱ የኢትዮጵያ የኩሽ ነገዶች የሆኑትና አገሪቷን በፈረቃ ሲገዟት የነበሩ የአማራ፣ የኦሮሞና የትግራይ ብሔሮች፣

sesame
Member+
Posts: 7902
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: How the Three Major Cushitic Nations of Ethiopia (Amhara, Tegaru, Oromo) Used to Dominate Politics!

Post by sesame » 17 Sep 2025, 04:37

Amharu and Tegaru are Semitic while Oromos, Agew, Afar, Somali are Kushitic! ምንድንነው ከኣማራና ተጋሩ ጠጋ ጠጋ! :lol: :lol: :lol:

Post Reply