Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

BBC Reports: በአሁኑ ወቅት ሕዝቡ ታጣቂዎችን ይፈራል፤ በዋነኛነት ግን ይጠብቀኛል የሚለውን መንግሥትንም ይፈራል"

Post by Za-Ilmaknun » 16 Sep 2025, 12:45

ማንነታቸው የማይታወቁ፣ ፊታቸውን የሚሸፈኑ፣ የፖሊስ ወይም የወታደር የደንብ ልብስ የሚለብሱ፣ በመንግሥት ወይም በግል ተሽከርካሪ የሚንቀሳቀሱ ሰዎች የሚፈጽሙት አፈና ግራ መጋባትን በመስከተል ስጋትን ይፈጥራሉ።የታፈኑት ሰዎች የት እና በማን እጅ መሆናቸውን የማያውቁ ቤተሰቦች ለመደበኛዎቹ የፀጥታ ተቋማት ለሚያቀርቡት ጥያቄ የሚሰጣቸው ምላሽ "የምናውቀው ነገር የለም" የሚል መሆኑ ደግሞ ተስፋ መቁረጥ ያነግሳል።እነዚህ ሁሉ ድርጊቶች አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ውስጥ ሲከሰቱ የመንግሥት አካላት ዝምታን መምረጣቸው ደግሞ ግራ አጋቢ ሆኗል።"ይህ ድርጊት በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ሥርዓት አልበኝነት መኖሩን የሚያሳይ ምልክት ነው:: :mrgreen: :lol:

https://www.bbc.com/amharic/articles/cdr6ljkm1z1o

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: BBC Reports: በአሁኑ ወቅት ሕዝቡ ታጣቂዎችን ይፈራል፤ በዋነኛነት ግን ይጠብቀኛል የሚለውን መንግሥትንም ይፈራል"

Post by DefendTheTruth » 16 Sep 2025, 14:05

ደደብ!

መንግስት ይጠብቀኛል? ወንበዴዉን በመሓሉ ና በጉያዉ እየደበቀ፣ እየቀለበ፣ ለሰላም ብሎ በየቦታዉ የምለፋዉን የደሃ ልጅ የኦሮሙማ ወታደር ብላችዉ በደፈጣ ስታስደፉት የመንግስት ሓይል ነዉ ይጠብቀኛል ና አትንኩት ለምን አላላችዉም ታዲያ?

ስታስደፋ የኔ ነዉ ያላለከዉን አሁን ግን "የእኔ ነዉ ያልኩት" ደፋኝ ስትል ኣታፍርም? ደደብ!

Post Reply