Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39826
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት መመለስ 3ኛው የአድዋ ትግልና ድል!

Post by Horus » 14 Sep 2025, 22:03

አድዋ ቀዳማዊ 1896 ዓም

አድዋ ዳግማዊ የአባይ መገደብ 2017 ዓም

አድዋ ሣልሳዊ የኢትዮጵያ ባሕራዊነት መመለስ የዚህ ትውልድ ቁጥር 1 ታሪካዊ ትግል !!!!!


Last edited by Horus on 14 Sep 2025, 22:22, edited 1 time in total.


Odie
Member+
Posts: 6018
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት መመለስ 3ኛው የአድዋ ትግልና ድል!

Post by Odie » 14 Sep 2025, 22:19

Horus wrote:
14 Sep 2025, 22:03
አድዋ ቀዳማዊ 1896 ዓም

አድዋ ዳግማዊ የአባይ መገደብ 2017 ዓም

አድዋ ሣልሳዊ የኢትዮጵያ ባሕራዊነት መመለስ የዚህ ትውልድ ቁጥር 1 ታሪካዊ ትግል !!!!!
Aramuma Jihadist Huresa/Horus from Sodo after Khat and coffee ceremony, back to trash posting :lol:




Odie
Member+
Posts: 6018
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት መመለስ 3ኛው የአድዋ ትግልና ድል!

Post by Odie » 14 Sep 2025, 22:28

Horus wrote:
14 Sep 2025, 22:25
Terminally old, wasted life Jihadi Horus, one more song before you kiss goodbye :lol:



sesame
Member+
Posts: 7902
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት መመለስ 3ኛው የአድዋ ትግልና ድል!

Post by sesame » 14 Sep 2025, 22:39

When we capture anyone who is stupid enough to come to our border, we will put a gun in his arse and pull the trigger!

These were Mengistu's cattle! We treated them well! But Abiy's cattle will note get the same treatment!
:lol: :lol: :lol:


Dama
Member+
Posts: 6241
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት መመለስ 3ኛው የአድዋ ትግልና ድል!

Post by Dama » 14 Sep 2025, 23:11

Horus wrote:
14 Sep 2025, 22:16
A shameless liar. Menelic had no internationally recognized jurisdiction over Asab. It's because he did not, the Italian company purchased Asam from the Sultan.
Truth be told, Afar did not become a territory of Ethiopia until after the reinstatment of Haile Sellasie to 4kilo in 1945 after the end of Italian colonization of Ethiopia.
These are baseless assertions that cannot fly in law courts of arbitration.
Why they want Ethiopia to suffer in endless wars, no clue. May be they work for foreign hostile racist governments of the US and Europe.

sesame
Member+
Posts: 7902
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት መመለስ 3ኛው የአድዋ ትግልና ድል!

Post by sesame » 15 Sep 2025, 06:19

sesame wrote:
14 Sep 2025, 22:39
When we capture anyone who is stupid enough to come to our border, we will put a gun in his arse and pull the trigger!

These were Mengistu's cattle! We treated them well! But Abiy's cattle will note get the same treatment!
:lol: :lol: :lol:


Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት መመለስ 3ኛው የአድዋ ትግልና ድል!

Post by Meleket » 15 Sep 2025, 08:57

viewtopic.php?f=2&t=254663&
Meleket wrote:
23 Oct 2021, 05:12
ወዴት ጠጋ ጠጋ!

ቀይባሕር እዚ’ጋ፣
ኢጦቢያ እዚያ’ጋ፣
ወዳጃችን Horus እስቲ ተረጋጋ፣
ልብ ካለህ ሂደህ ጁንታዉን ተዋጋ፣
በባዶ ሜዳላይ ኣታዛጋ፣
ወዴት ጠጋ ጠጋ!




ንሕና ቀይሕባሕሪ፡ ቀይሕባሕሪ ንሕና! :
ንሕና ኤርትራ፡ ኤርትራ ንሕና!
ንሕና ንሳ፡ ንሳ ንሕና! :mrgreen:
Meleket wrote:
05 May 2022, 04:51
ተራ ካድሬዎችና የትግራይ ትግርኚ የቋንቋ ኮሜዲያኖች እነ Digital Weyane ደስ ላይላቸው ቢችልም፡ እዚህ ላይ ደርሰው ሞትሟጣው አፋቸው ቢለጎምም፡ :lol: እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ግን ተራ ካድሬዎችና የቋንቋ ኮሜዲያኖች ደስ አይላቸውም ብለን ዝም ኣንልም ይልቅስ፡ አሁንም አሁንም ደጋግመን ሃቁን እንገልጣለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር። :lol:

ንሕና ንሳ፡ ንሳ ንሕና!
:mrgreen:
Meleket wrote:
23 Oct 2021, 05:12
ንሕና ቀይሕባሕሪ፡ ቀይሕባሕሪ ንሕና! :mrgreen:
ንሕና ኤርትራ፡ ኤርትራ ንሕና! :lol:
ንሕና ንሳ፡ ንሳ ንሕና! :mrgreen:
Meleket wrote:
17 Apr 2021, 03:44
Horus wrote:
17 Apr 2021, 03:19
ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት
ኢትዮጵያ ከህንድ ውቅያኖስና ከቀይ ባህር ባለቤቶች አንዷ ኣይደለችም። :lol: Horus እና አንዳንድ የድሮ ሥርዓት ናፋቂ ኢትዮጵያውያን ጎረቤቶቻችን ይህን ሓቅ መቀበል አለባቸው። [አራት ሚሊየን ነጥቦች] :mrgreen:

ወዴት ወዴት ነው ነገሩ! ባሜሪካ ዓይን ውስጥ ያለ ጉድፍን ለማንሳት ከመሞከር በፊት ያንተው ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ መጀመሪያ ማከም ይገባል።

እቲ ኩሉ መሥዋእቲን እቲ ወዲ ባሕሪ’ኸ!?

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት መመለስ 3ኛው የአድዋ ትግልና ድል!

Post by Meleket » 15 Sep 2025, 09:01

viewtopic.php?f=2&t=254668&
Meleket wrote:
17 Apr 2021, 05:07
Meleket wrote:
16 Apr 2021, 09:28
Horus wrote:
13 Apr 2021, 19:02
. . .ካሻችሁ መለስ ብላችሁ የዶ/ር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ አጤ ምኒልህ የሚለውን ለንባብ ተከልክሎ የነበረውን መጽሃፍ አንብቡ ። ዛሬም የኢትዮጵያ ካንሰር የትግሬ ክህደትና ካልቸር ነው።
. . . ኢትዮጵያን ለ50 አመት እንደ ነቀርሳ እየበላት ያለ ነገረ የባንዳነት፣ የኢትዮጵያ የመክዳት፣ የድብቅነትና የዉሸታምነት የትግሬ ካልቸር ነው። ከዚህ ሌላ ተሾመ ስዩም ምን አለ?
አፈወርቅ ገብረእየሱስ = መም ገብረኪዳን ደስታ = የዘርና የጥላቻ ቦለቲካ አራማጆች = የታላቋ ጦቢያ ነቀርሶች ብለናቸዋል ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። :mrgreen:
Horus አይነ ኩሉ እንዲነበብ ከጋበዘው መጠሓፍ "ዳግማዊ ምኒልክ" በዘረኛው አፈወርቅ ገብረእየሱስ እይታ

"የሸዋ መኳንንት ሁሉም ተሁሉ ሁሉ ራስ ዳርጌ ራስ ጉበና እነደጃች ገርማሜ እንዋጋ ይዋጣልነ እናስገብራለን እንጂ ለትግሬ አንገብርም አሉ። ነገሩ በዚህ ተቈረጠ። አጤ ምኒልክ ከዚህ ወዲያ ከምስር ንጉሥ ጋር ተላላኩ። . . ." ገጽ 23 [ምስር ማለት ግብጥ መሆኗን ልብ ቢለናል!]

“አጤ ምኒልክ ከምስር መንግሥት ጋር በመላላካቸው ሰው ባላወቀው ነገር አማ እንጂ ላገራቸው ሰው ላጤ ዮሐንስ ትተው ለባዕድ እስላም ለምስር ጦር ለማገዝ አልነበረም።. . ." ገጽ 24

"ዳግማዊ ምኒልክ የዚያን ግዜ ጀምሮ ፈረሱ ከህንድ ባሕር ጀምሮ እስከ ሱዳን ድረስ እየጋጠ ጥማቱን ተነጩ ኣባይና ከቢቶሪኣ ባሕር እንዲአበርድ ከኤርትራ ባሕር እንዲዋኝ ያውቀው ነበረ።" ገጽ 30 :mrgreen: :mrgreen:

"የትግሬ ሰፈር አለ ምኒልክ ጐኑ አይቀናም ነበረ።" ገጽ 31

"የምቦቦ ጦርነት . . . የምኒልክ አሽከር የምኒልክ ቀኝ ክንድ ጉበና ኣባ ዳቂ መቸም ፈረሱ እንቅፋት አይመታው ልጓም ኣይገታው፡ በክንፍ እንጂ ባራት እግር የሚሄድ አይመስል ነበር፡ እንዲአው የጋላ ደም እየጠማው ግቤን ተሻግሮ ሌቃን መዛብሮ በወለጋ ሜዳ አፍንጫውን ነፍቶ እንደተቆጣ አንበሳ ዓይኑን እያጕረጠረጠ በግሩ እየደነፋ ወዲህና ወዲያ ሲፏልል የጎጃም ጦር ብቅ አለና እንቅፋት ሆነው። ገጽ 32

"አረርጌ፦ ያባ ዳኘው ፈረስ የጉበናን ፈረስ መንገድ መሪ አድርጎ . . . ከጠራና ከደብረ ብርሃን ከጅሩ በመለስ አንድ ክርስቲያን ትርው ብሎ አይደርስበት የነበረ ድሮ ሁሉን ሰጥ አድርጎ ገዛና እሴት በንቅብ ወርቅ ተሸክማ ተንጦጦ ወለጋ ተወለጋ ከፋ ሌት ተቀን ብትጓዝ ብትንከረተት ምንም አንዳይነካት አደረገ። ገጽ 41

"ደዳች ወልደ ገብርኤል እስከ ቦሰና ድረስ ጋለቡና ብዙ ጋላ ፈጁ።" ገጽ 42

"ኢቴጌ ጣይቱ የዚያን ጊዜ ገና ወይዘሮ ጣይቱ ይባሉ ነበር እንጦጦ ቀሩ። የዚያን ጊዜ አዲስ አበባ ገና ስሙ ያልታወቀ የቆማጣ መሰብሰቢአ ነበረ። አጤ ምኒልክ ሁለት ሶስት ጠማማ ሰቀላ መሳይ ብቻ አስቁመውበት ነበረ።" ገጽ 43

"ያረርጌ መያዝ የምስራቹ እንጦጦ በደረስ ጊዜ ድሉ መቸም የልደት ዕለት ነበረና እቴጌ ጣይቱ እንዲህ ብለው ገጠሙ፥-

የተጓዘው ሰንጋ የተነዳው ሽህር ለልደት ባይደርሥ
እስላም አርደው ዋሉ የሸዋው ንጉሥ።” ገጽ 44 [እዉን ክብርቷ እቴጌ እንዲህ ብለው ገጥመዋልን?] :mrgreen:

"ከጣይቱ ብጡል በቀር አንድ በምክር የሚያግዝ ተመኳንንቱ ሳይገኝ ባንድ ንጉሥ ልብ ይኈ ሁሉ ታስቦ ለመደረግ የሚችል አልነበረም። . . . ከመኳንንቱ ከራሱ እስከ ቢትወደዱ ከባላምባራሱ እስከ ሻለቃው ተወታደሩ እስከ ጋሻ ጃግሬው . . ለጌታው አንድ በምክር የሚአግዝ አልነበረም።" ገጽ 45

"በምንቸት እንደተጣደ ሁሉ ፍል ውሀ ሲባል የነበር የቆማጣ መደበር አንድ ገጠር በጣይቱ ብጡል ቃል እንዲህ ተቀድሶ አዲስ አበባ ተብሎ ፀሐይ ባየው ዓለም ይታወቅ ዘንድ ማን አስቦት ነበር።" ገጽ 46

"ያባ ዳኘው ፈረስ ተሸዋ ተነሥቶ በጭራው ወሎን እየነካ ባንድ ወገን አዳልን አረርጌን ባንድ ወገን አሩሲን ከፋን ባንድ ወገን ወለጋን ሻንቅላን ረገጠ። ከዚህ በኋላ ያባ ዳኘው ፈረስ ፈረስነቱን ንቆ አንበሳ መሆኑን ጨርሶ ወደደ። ይሄ የሰለሞን አንበሳ ድሮ ፊቱን ወደ ትግሬ ወደ ጐንደር ቀና ማድረግ ጀመረ። ለዚህ የውነተኛ አንበሳ ያረርጌ ሰንጋ የጋላ ድልብ የሸዋ ሽህር ሰለቸውና የትግሬን ያንበሳ ለምድ የለበሰ በሬ መስበር ወደደ።" ገጽ 47

"ድፍን ኢትዮጵያ በትግሬ ጥፍር ገብታ መቸም ተጨንቃለች ታለቅሳለች መከራዋን ታያለች። ብልሀቱ አይታወቅም ገና ከዚህ ሁሉ በፊት የሸዋው ምኒልክ በኢትዮጵያ ሰባት አመት ይነግሣል የሚሉት ንግር ነበረ። ሰባት ዓመት ይነግሣል ማለቱ ት ተሳስታ አለሥፍራዋ ገብታ ነው እንጂ ንግሩ ሰባ ዓመት ለማለት ይሆናል።" ገጽ 48

“ጐጃምን የመሰለ ደግ አገርም ሶስት ወር ሙሉ በትግሬ አንበጣ ተመደመደ።" ገጽ 52

"የትግሬ ወታደር በዚያ ጉረሮ በሚፍቅ ቋንቋው ኩሪ ኩሪ እያለ እርጉዝ አስወረዳት እምጫት ጡቷ ደረቀባት፡ ቄሱ ተቤተክሲአን ገበሬው ተዱሩ ነጋዴው ተመደበሩ ተሸሽጎ በትግሬ ወታደር አለቀሰ ተማለአል።" ገጽ 54

"እንዲህ ዮሐንስን የመሰለ ንጉሥ ከዚያው ወድቆ ቀረ የኢትዮጵያ ንጉሥ ያን ያህል ተገዛው አገር ለሶስት ክንድ መሬት ሳይበቃ ከደርቡሽ መሬት ወድቆ ቀረ። ያ የተቀደሰ ገላው ባረመኒ ጦር ተሰንጥቆ እረከሰ ያን የመሰለ ንጹህ ገላው በደም ተነክሮ ባፈር ተለውሶ መተማ ላይ ወድቆ ቀረ። . . . ያጤ ዮሐንስ ሞት ግን ባጤ ምኒልክ ብርታት ነው ኣንጂ በዚያ ደካማ ደርቡሽ ብርታት እንዳልሆነ ሁላችን እናውቃለን።" ገጽ 56

"የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የተቀደሰ ሬሳው በርኩስ እስላም እጅ ወድቆ መቃብር አጥቶ ሲቀር ምነው አለማዘነዎ። በዚኢህስ የውነቱን መናገር ነው የኢትዮጵያ ቅስም ተሰበረ። የትግረ አንበሳ በደርቡሽ ጦር ተወግቶ ለሶስት ክንድ ላገሩ መሬት ሳይበቃ ሞት አይቀርም በመጋቢት ፲፰፻፹፩ ዓመአ ምህረት መተማ ላይ ቀረ። ነፍሱን ይማር ነፍሱን ይማረው።" ገጽ 57

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የኢትዮጵያ ቀይ ባህራዊነት መመለስ 3ኛው የአድዋ ትግልና ድል!

Post by Meleket » 16 Sep 2025, 09:52

ባንዳዉ ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረኢየሱስ ዘብሔረ ዘጌ፡ በሽህ ተ፱፻፩ ዓመተ ምሕረት፡ “ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ” በሚል ርእስ ሮማ ከተማ ያሳተመው መጠሐፉ፡ የጥላቻ ቅርሻቱን እላይ እንደተገለጸው ዘርግፎ ነበር።

ታዲያማ የካቲት ፲፪ በሽህ ተ፱፻፳፱ (February 19,1937) ቀን፡ በዕለተ ዓርብ፡ ኤርትራዉያኑ ሞጐስ አስገዶምና አብርሃ ደቦጭ፡ ግራዚያኒ ላይ ቦምብ በመወርወር፡ የፋሽስቱን ወኪልና ጀነራል፡ መሬት ላይ ሲያንደባልሉት፡ ባንዳው ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረኢየሱስ እንዲሁም ባንዳው ሃይለስላሴ ጉግሳም የቦንብ ፍንጫቂ ጠበሉ ደርሷቸው ቆስለው ነበር አሉ! አዬ የኤርትራዉያን ጀግንነት መቼም ወደር የለውም! ይህ ሲባል ግን የኢትዮጵያዉያን አርበኞች የነ ስምዖን አደፍርስ፡ የባሻህውረድ ሃብተወልድ የነ ደጃዝማች ለጥይበሉ ገብሬ፡ የነ ወዘተ ሚናም ከፍተኛ እንደነበር ተገንዝበናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኣኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ኤርትራዊው ወጣት ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ ቴድሮስ ምሕረቱ፡ በቅርቡ ላስነበበን “የአብርሃ ደቦጭና መጐስ ኣስገዶም ታሪኽ” ምስጋናችን ባለበት ይድረሰዉ እያልን እናበረታታዋለን።

በነገራችን ላይ፡ በዚሁ ዕለት፡ አይምሬው የኤርትራዉያንና የኢትዮጵያዉያን በትር ያረፈባቸው የጣልያን ፋሽስት አባላት ከብዙ በጥቂቱ
የግራዝያኒ ምክትል አስተዳዳሪ ፔትሪቲ
የአየር ሃይሉ አዛዥ፡ጀነራል አውሬሉ ሊዮታ
የወታደራዊ ስታፍ ኣዛዥ፡ ጀነራል ጋርባልዲ
ጀነራል አርማንዶ ወዘተ ይገኙበታል!

Meleket wrote:
16 Apr 2021, 09:28
Horus wrote:
13 Apr 2021, 19:02
. . .ካሻችሁ መለስ ብላችሁ የዶ/ር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ አጤ ምኒልህ የሚለውን ለንባብ ተከልክሎ የነበረውን መጽሃፍ አንብቡ ። ዛሬም የኢትዮጵያ ካንሰር የትግሬ ክህደትና ካልቸር ነው።
. . . ኢትዮጵያን ለ50 አመት እንደ ነቀርሳ እየበላት ያለ ነገረ የባንዳነት፣ የኢትዮጵያ የመክዳት፣ የድብቅነትና የዉሸታምነት የትግሬ ካልቸር ነው። ከዚህ ሌላ ተሾመ ስዩም ምን አለ?
አፈወርቅ ገብረእየሱስ = መም ገብረኪዳን ደስታ = የዘርና የጥላቻ ቦለቲካ አራማጆች = የታላቋ ጦቢያ ነቀርሶች ብለናቸዋል ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። :mrgreen:
Horus wrote:
14 Sep 2025, 22:03
አድዋ ቀዳማዊ 1896 ዓም

አድዋ ዳግማዊ የአባይ መገደብ 2017 ዓም

አድዋ ሣልሳዊ የኢትዮጵያ ባሕራዊነት መመለስ የዚህ ትውልድ ቁጥር 1 ታሪካዊ ትግል !!!!!



Post Reply