Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18369
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ግድቡ ግብፆች በአፄ የውሃንስ የተሸነፉቡትን የደገመ እንጂ ከአድዋ ጦርነት ጋር ምን አገናኘው?

Post by Axumezana » 14 Sep 2025, 23:32

አብይ አባይን ደፈረ
ውሽት ከቀረርቶ እየተደመረ
ይንቆሮቆራል በብርሌ

ግድቡ ያሸነፈው ግብፅን
ዳግማይ ጉንደት ጉራእን
አድዋ አድዋ ማላዘን
ጣልያን የሰራው ግድብ ታቅፈን
የአብይ -ዳንኤል የሃሰት ልሳን
የታጋሩን ታሪክ የመቅበር ድርሳን




viewtopic.php?f=2&t=367579#p1579427