Re: Astaghfir Allah=I don't deal with the devil- country music
The Muslim Cowboy
Re: Astaghfir Allah=I don't deal with the devil- country music
አንተ ቱስ ቱስ፣
ካው ቦይ ምናምን ትለፋለህ ፣ አስታግፍር ማለት ግፈር ፣ አገፍር ፣ ኤግፍር በሌ ፣ ጀፎረ የሚባለው ቃል ይህ ነው ። ጥሬ ትርጉሙ ግፈር ፣ (አባ ጂፋር) መተው ሲሆን በቁራን ውስጥ ይቅር ማለት ይሚባለው ይህ ቃል ነው። በቱባ ትርጉሙ ያለው ክስታኔኛ ውስጥ ነው ። ጀፎረ (ጌፈረ) ለጋራ ጥቅም የተተወ መሬት ማለት ነው ። ሶዶ ውስጥ ገፈርሳ የሚባለው መሬት ነው። ኤግፍር በሌ ይቅር በለኝ ማለት ነው።

ሁሉም ነብዮች ነን ቢሉ
ቀዳሚዉ የትኛዉ ነበር ኣይሉ
ቀድሞ ትልቋን ኮከብ የበየነዉ
የጥንቷ ኢትዮጵያ ንጉስ የሆነዉ
ሳይሰነብት ለስደት የተዳረገዉ
የሴት መሠሪነትን ያስከሰሰዉ
በረሃ ዉስጥ ኳትኖ መልዓክ የሆነዉ
የእስራኤሎች ኣምላክ ንጉስ የሆነዉ
ዱረቱ ዱረት ያ ጉረ ዱበርቲ ያስባለዉ
ታዓምሩን በእጆችዋ ቀድሞ ያዋለደዉ
ትልቋን የብርሃን ኮከብ ቀድሞ የበየነዉ
ኮከብ ኣይዋሽምን ቀድሞ ያስተዋለዉ
ለዘላለሙ የማይሻር ህያዉ የሆነ ነዉ
ንስሃ ለሴቷ ምድራዊ መሠሪነት ነዉ
ይቅርታ የዘላለሙ መለኮታዊ ብይን ነዉ
ተዓምሮቹ ከሰዉ ልጅ ቁጥጥር ዉጪ ናቸዉ
ለዘላለሙ በስፍራዉ የሚመለስ ነዉ
Re: Astaghfir Allah=I don't deal with the devil- country music
You did not get the message. It will be a waste of time and resources to put you on Reading and Comprehension crash course.
Re: Astaghfir Allah=I don't deal with the devil- country music
A good try. It was more than discovering and praising Allah. Yes, it is about the quintessential American discovering Islam which America persecuted is a big deal.Naga Tuma wrote: ↑13 Sep 2025, 14:12ሁሉም ነብዮች ነን ቢሉ
ቀዳሚዉ የትኛዉ ነበር ኣይሉ
ቀድሞ ትልቋን ኮከብ የበየነዉ
የጥንቷ ኢትዮጵያ ንጉስ የሆነዉ
ሳይሰነብት ለስደት የተዳረገዉ
የሴት መሠሪነትን ያስከሰሰዉ
በረሃ ዉስጥ ኳትኖ መልዓክ የሆነዉ
የእስራኤሎች ኣምላክ ንጉስ የሆነዉ
ዱረቱ ዱረት ያ ጉረ ዱበርቲ ያስባለዉ
ታዓምሩን በእጆችዋ ቀድሞ ያዋለደዉ
ትልቋን የብርሃን ኮከብ ቀድሞ የበየነዉ
ኮከብ ኣይዋሽምን ቀድሞ ያስተዋለዉ
ለዘላለሙ የማይሻር ህያዉ የሆነ ነዉ
ንስሃ ለሴቷ ምድራዊ መሠሪነት ነዉ
ይቅርታ የዘላለሙ መለኮታዊ ብይን ነዉ
ተዓምሮቹ ከሰዉ ልጅ ቁጥጥር ዉጪ ናቸዉ
ለዘላለሙ በስፍራዉ የሚመለስ ነዉ
Re: Astaghfir Allah=I don't deal with the devil- country music
A message to those who trashtalk about Islam and Muslims
https://vt.tiktok.com/ZSDjU6kS2/
https://vt.tiktok.com/ZSDjU6kS2/
Re: Astaghfir Allah=I don't deal with the devil- country music
You can't wash blood off your hand; truth is in the sand: Palestine shall be free!!!
https://vt.tiktok.com/ZSDjX1Qe5/
https://vt.tiktok.com/ZSDjX1Qe5/
Re: Astaghfir Allah=I don't deal with the devil- country music
Saddle up and ride where the desert wind is calling. Palestine shall be free!
https://vt.tiktok.com/ZSDjqbrnj/
https://vt.tiktok.com/ZSDjqbrnj/
Re: Astaghfir Allah=I don't deal with the devil- country music
“More than discovering and praising Allah” is “a good try?”Dama wrote: ↑13 Sep 2025, 18:33A good try. It was more than discovering and praising Allah. Yes, it is about the quintessential American discovering Islam which America persecuted is a big deal.Naga Tuma wrote: ↑13 Sep 2025, 14:12ሁሉም ነብዮች ነን ቢሉ
ቀዳሚዉ የትኛዉ ነበር ኣይሉ
ቀድሞ ትልቋን ኮከብ የበየነዉ
የጥንቷ ኢትዮጵያ ንጉስ የሆነዉ
ሳይሰነብት ለስደት የተዳረገዉ
የሴት መሠሪነትን ያስከሰሰዉ
በረሃ ዉስጥ ኳትኖ መልዓክ የሆነዉ
የእስራኤሎች ኣምላክ ንጉስ የሆነዉ
ዱረቱ ዱረት ያ ጉረ ዱበርቲ ያስባለዉ
ታዓምሩን በእጆችዋ ቀድሞ ያዋለደዉ
ትልቋን የብርሃን ኮከብ ቀድሞ የበየነዉ
ኮከብ ኣይዋሽምን ቀድሞ ያስተዋለዉ
ለዘላለሙ የማይሻር ህያዉ የሆነ ነዉ
ንስሃ ለሴቷ ምድራዊ መሠሪነት ነዉ
ይቅርታ የዘላለሙ መለኮታዊ ብይን ነዉ
ተዓምሮቹ ከሰዉ ልጅ ቁጥጥር ዉጪ ናቸዉ
ለዘላለሙ በስፍራዉ የሚመለስ ነዉ
I suggested a long time ago that you study about it and write a book to complete a gap of history that others left behind for all of us in Ethiopia.
Have you ever written any history close to this piece here? Show it if you have one to help you stick your ego wherever. None should be in the business of nursing it here.
ስለ እስላም ቀመር ዩሱፍ አጭር ጥያቄ ኣለዉ። የዋቄፈና ኮንፍረስ የተባለ ላይ የጠየቀዉ ነዉ። ከብዙ ዓመታት በፊት። ዋሺንግተን ዲ ሲ አከባቢ ትኖር የነበረ ከሆነ አፍንጫህ ስር።
ቃል በቃል ባላስታዉስም ይዘቱ እንዲህ ነዉ።
በርካታ የአረብ ሃገሮችን ተዘዋዉሬ ስጎበኝ በየመንገዱ ላይ ድኩማን ልጆችን ኣይቻለሁ።
ሕዝባችን ጥንት ግዜ የደረሰበት ዕዉቀት ምን ቢኖር ነዉ እስከ ሰባት ኣያቶችን ቆጥሮ መጋባት የጀመረዉ?
እሱ የተጠቀመዉን ቃል ኣልደግመዉም።
በቀዳሚዉ ነብይ ግዜ ያልተደረሰበት ጥንታዊ ዕዉቀት ነዉ?
ቀጥለዉ የመጡት ነብያት ያልመሰከሩለት ነዉ?
ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ስለዚህ ነዉ።
ለብዙዎች ዓመታት ስንቶችን ታዝቤ፣ ስንቶችን መክሬ ነዉ የምያቀረሸኝ።
Re: Astaghfir Allah=I don't deal with the devil- country music
"Peace on fire". Palestine shall be free
https://vt.tiktok.com/ZSDMjpgVY/
https://vt.tiktok.com/ZSDMjpgVY/