Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18370
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አብይ "ግድቡን ያጠናቀቀ" የሚለው ይገባዋል "አባይን የደፈረ" ግን መለስ ነው!

Post by Axumezana » 14 Sep 2025, 18:08

አብይ ዋና መገለጫው ውሸትና ሌብነት ነው! የዚህ ባህሪ ደግሞ ምንጭ በራስ አለመተመን ነው። የውሸትና የሌብነት አባትም ሰይጣን ነው።