Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16888
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 13 Sep 2025, 21:32
Horus wrote: ↑07 Nov 2020, 03:42
07 Nov 2020, 03:30
የመለስ ውሽማ ሱዛን ራይስ ሴክረታሪ ኦፍ እስቴት ልትሆን ትችላለች !! አበሻ ተዘጋጅ !! ይቺ ዎያኒት አትፈለግም !!!
የምታስታውሱ ክሆነ ይህቺን ውሽማ አዜብ ባስቸኳይ ቦሌ እንድጻፍር አድረገቻት !!! ያን ገዳይ ግፈኛ እንደ አልጋዋ ስታለቅስ !!!
ልብ በሉ ዛሬ ትህነግ በኢትዮጵያ እየተደብደ ነው ፣ ኢትዮጵጵያን በማፍርሱ !!!
viewtopic.php?t=235869
Horus wrote: ↑26 Aug 2022, 02:37
26 Aug 2022, 02:37
መቼም ሁሉ ነገር አስገራሚ ነው! ይህች ኤደን አቢይ ከሆነች የትግሬ ሴት የወለዳት መሆን አለበት ። ልጅቱም በትግሬ እናቷ ብታድግ ነው ትግሬዎች ባቢይ ላይ ስንት የመግደል ሙከራ ሲያረጉ እሷ ትግሬ ባል ማግባቷ ባባቷ እንደ ማትኮራ ነው ነገሩ የሚያሳየን! ግና አቢይ ስለ አማራ ሚስቱ ሲነግረን ስለ ትግሬ ልጁ ነግሮን አያቅም ። ደሞም ይህችን ኢሊጂቲሚት ልጁን ለመዳር ሲጠፋ አንድ ግዙፍ ድራማ ተሰርቶ አቢይ ሞተ አልሞተ ቲያትር ሲሰራ ነበር !
ኢትዮጵያ ከዚህ የተሻለ መሪ ያጣችበት ምስጢር ነው ማወቅ ያለብን!!
viewtopic.php?f=2&t=302346