.
.
.
የናይጄሪያ የቩዱ መንፈስን እና የሕንድ ቁንዱላኒ ሂንዱ መንፈስን በመቀላቀል ኢትዮጵያውያንን ገደል እየከተተ ያለው አዲሱ የጴንጤ አጋንንታዊ አሰራር ይህን ይመስላል
Re: ከሕንድና ከናይጄርያ import የተደረገው የጴንጤ የሞዋርት መንፈስ ተመልከቱት
አለቃቸው እኮ አቢይ ነው:: የቤተ ክርስቲያን ካውንስል አቋቁሞ በሚስቱና በራሱ ስም ትንቢት የሚያስነግራቸው እርሱ ነው!
እርሱ ሓይቅ እየስራ ዋቀን ያመልካል:: ዱባይ ሲገባ ያው ሁሉም አንድናቸው ብሎ ለአላ ይስግዳል::
አሁን የራሱ ቤተመንግስት እየስራ እንደሆነ አራት ኪሎን ሙዝያም እንዳደረገና ለዋቀ ሃይቅ ወዳሚያስራበት ቤ/መንግስት እንደሚሄድ አገር ያወቀው ፀሃይ የሞቀው ነው::
ፓስተር ነኝ ባዪ በደረቱ እየዳኸ ለቤተክርስቲያን መስርያ መሬት እየለመነ ካልሆነ በስተቀር ይሄ ትንቢት አይደለም!!
አንድ ስሞን ሌላውን ቱባ ነበይ ነኝ የሚለው ስውዬ MoU ሊፈረም ተብሎ አገር ሲቀውጥ እንድሁ ጆሮውን ይዘው ወደብ አገኘን ብለው አስወሩት:: እስካሁን MoU/ወደብ ሂንጅሩ!
Protestantism now has become an easy way to money, land and power. ብልጥ ቶሎ ዘርፎ የሚበለፅግበት መንገድ ስለሆነ everybody is trying its chance. ድሮ ዼንጤነት ስደት ስለሚያመጣ ስው ዝም ብሎ አይደፍረውም ነበር:: ነገ አንድ ችግር ቢመጣ ይሄ ሁሉ ሃይማኖቱን የሚክድ ነው:: ጥሩ ዼንጤ ዛሬ እንደነዚህ አይነት ቦታዎች አይገኝም: : እነዚህ የብልፅግና ዼንጤዎች ሲያስፈልጋቸው ከመዋሽትና ከመስረቅ አይመለሱም:: ከስሞኑ አንዱ አጭበርባሪ ቡድን አሜሪካ ውስጥ FBI መንጥሮታል!!