Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16899
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 11 Sep 2025, 22:49
Horus wrote: ↑23 Aug 2021, 22:40
2 August 2021, 22:40
ያ ቢሆን ኖሮ ለአለፈው 45 አመት ሲሳሳት አንድ ቀን ተነስቶ ይህን ግዙፍ የስህተት መንገዱን ያቆም ነበር ። ስህተት አይለወጥም፤ ስህተት አይደለትም። አንዴ የሆነ ነገር ወደ ኋላ አይመለስም። ስህተት ይታረማል የሚባለው በጥልቅ የማያስቡ ሰዎች አነጋገር ነው ። ስህተት ይተዋል እንጂ አይታረምም። የሞቱት ወጣቶች ታርመው ወደ ህይወት አይመለሱም ። የተደረገው ጥፋት፣ ሞት፣ ወድመት ሁሉ ሆኖዋል፤ ለዘላለም የማይለወጥ ፋክት ነው፣ ታሪክ ነው ። ሰው ስህተቱን አረመ ሲባል ያን ባህሪውን ተወ፣ አቆመ፣ ገታ ማለት ነው። ከዚያ በኋላ በስህተቱ ምትክ ሌላ አዲስ ትክክለኛ ተግባር ሲፈጽም ነው ስህተቱን አረመ የሚባለው። በማንኛውም እይታ ብንመለከተው ትግሬ ይህን የሚያደርግ መሪነት የለውም። አንድ ሰው ደሞ የድሮ ስህተቱን በአዲስ ስህተት ለመሸፈን ቢሞክር ዉጤቱ የባሰ ውድቀት ነው። ስህተት ማለት አንድ አለማድረግ ያለብንን ነገር ማድረግ ነው ። የትግሬ አሸባሪዎች አለመደረግ ያለበት ነገር ለ45 አመት አድርገዋል። አሁን ራሱ ትክክል የሚለው ቃል በሳይኮሎጂያቸው፣ በባህላቸው ወስጥ የለም ። መላ ኢትዮጵያ ከዚህ ቶክሲክ ባህሪ፣ ሳይኮሎጂና ባህል ራሱን መጠበቅ አለበት ። እኔ በተግባር ልረታ፣ ትግሬ የገባበትን ዘላለማዊ ስህተት አቁሞ አዲስ ትክክለኛ መፍትሄ ወይም ባህሪ መያዝ ከቻለ !!!