Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39878
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሰላም አበረ ምስራቅ የምትባሉ ባንዳ የግብጽ ገረዶች አሁን ደሞ ምን ትሉን ይሆን?

Post by Horus » 09 Sep 2025, 16:05

:lol: :lol: :lol: :lol: ኢትዮጵያ ግን ቀጥቅጣ ታጸዳቿለች! አይደለም ሰገቴ ባንዳ ቅጥረኛ የጣሊያን አስካሪን አራግፋለች ታላቋ ኢትዮጵያ !

Odie
Member+
Posts: 6059
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሰላም አበረ ምስራቅ የምትባሉ ባንዳ የግብጽ ገረዶች አሁን ደሞ ምን ትሉን ይሆን?

Post by Odie » 09 Sep 2025, 16:19

Horus wrote:
09 Sep 2025, 16:05
:lol: :lol: :lol: :lol: ኢትዮጵያ ግን ቀጥቅጣ ታጸዳቿለች! አይደለም ሰገቴ ባንዳ ቅጥረኛ የጣሊያን አስካሪን አራግፋለች ታላቋ ኢትዮጵያ !

Donkey from sodo in a crying modeeeeeeeeeeeeeeeeeeee :lol:

How did Ahmad gragn die? With the leadership of Emperor Gelawdewos and aid from Portuguese Christian soldiers, the resistance grew stronger. In 1543, at the Battle of Wayna Daga, Ahmed Gragn was killed. His campaign crumbled, and many churches were rebuilt, faith restored, and hope revived.

Abere
Senior Member
Posts: 14770
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰላም አበረ ምስራቅ የምትባሉ ባንዳ የግብጽ ገረዶች አሁን ደሞ ምን ትሉን ይሆን?

Post by Abere » 09 Sep 2025, 16:22

ሴረኛ ሰው እንደ ሰጋ ይኖራል እንድሉ የፋኖ ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶሃል። እደግመዋለሁ ፋኖ አሁን ባለበት ተክለ ቁመና እንኳን የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ነው። ለማንኛውም የአንተ BBC ይኸ ሳንቲም ለቃሚ ፓኪስታን ስለሆነ ከቅዠትህ ጋር እራስህ ታገል። ገጣሚዋ ጨርሳዋለች

ለመንገደኛ ሰው - አይሰጡም ስንቁን፤
እየበላው ይሂድ አንጀት አንጀቱን።

Take care, Irrecha man.
ይች ግን ልጅህ ናት ወይ የከረሜላ አባቷ ነህ።ዝናሽ ይታየው እንዳልላት መልኳ አይመስልም፤ ስለዚህ የበሻሻ qeerroo Koree Negeyanaa ትመስለኛለች።

https://x.com/AltayeEthiopia/status/196 ... 5203332568

Abere
Senior Member
Posts: 14770
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰላም አበረ ምስራቅ የምትባሉ ባንዳ የግብጽ ገረዶች አሁን ደሞ ምን ትሉን ይሆን?

Post by Abere » 09 Sep 2025, 16:38

ይችን ዘር አጥፊ ወንጀለኛ ተመልከቷት ክርስቲያንነኝ ትላለች - የክርስቶስን መስቀል ተሸክማ ግን አማራ ይታረድ እያለች ትጮሀለች። ጴንጤናት። እንደ እኔ ግምት Horus እንድሁ ጴንጤ ነው። በመስቀሉ ስም የሚነግዱ፤ ስግብግብ ኬኛ- ህሌና አልባዎች።

https://x.com/i/status/1960116415203332568

Odie
Member+
Posts: 6059
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሰላም አበረ ምስራቅ የምትባሉ ባንዳ የግብጽ ገረዶች አሁን ደሞ ምን ትሉን ይሆን?

Post by Odie » 09 Sep 2025, 16:42

Horus wrote:
09 Sep 2025, 16:05
:lol: :lol: :lol: :lol: ኢትዮጵያ ግን ቀጥቅጣ ታጸዳቿለች! አይደለም ሰገቴ ባንዳ ቅጥረኛ የጣሊያን አስካሪን አራግፋለች ታላቋ ኢትዮጵያ !

The Sodo moran is burnning. Haaahhhhhhhaaaaaaaaaaaaaaa :lol:
Where did Abiy ahmad get a drone to kill northerners? What is UAE doing in Ethiopia? Is not it part of the Ethiopian civil war? Is that a treason? Why shoud where Fano gets a stuff be your worry? You are losing it for clear reasons, SODO donkey!

Horus
Senior Member+
Posts: 39878
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰላም አበረ ምስራቅ የምትባሉ ባንዳ የግብጽ ገረዶች አሁን ደሞ ምን ትሉን ይሆን?

Post by Horus » 09 Sep 2025, 16:50

ባንዳው ፋኖ የተባለ ሴት ደፋሪና ገበሬ አጋች በግብጽ ክላሽ አንዳች ፋይዳ ይፈይዳል ብዬ ሳይሆን ምን ያክል እንደ ምንተዋወቅ ልሳይህ ብዬ ነው ! ያን የጎጃም ወሮ በላ ተገንጣይ ጎጃሜ ያልኩትኮ የዛሬ አመት ነው! አለቀ ! እኔ ክርክሬን ጨርሻለሁ! ማን እንደ ሆንክ አንባቢ ይጨነቅበት! ሻቢያ የግብጽ ገረድ ሆኖ የት እንደ ደረሰ አይተናል ። የትግሬው ባንዳ የግብጽ ተላላኪ ሆኖ ትግሬን ምን እንዳደረሰ አይተናል ! ያን የጂል ቀረርቶ ሰሚ ይኖረዋል ብለህ እስካልነፋሃው ድረስ አንተ አይደለም የግብጽ ተላላኪ የሻቢያ ገረድ መሆን መብትህ ነው! ፍሬው ከግንዱ ርቆ አይወድቅምና የሁሊሽም ማንነት እንዲህ ፍንትው ይላል!!
ሹምባሽ አስካሪ ሁላ :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 16907
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰላም አበረ ምስራቅ የምትባሉ ባንዳ የግብጽ ገረዶች አሁን ደሞ ምን ትሉን ይሆን?

Post by Selam/ » 09 Sep 2025, 19:57

ለሃምሳ ዓመት በስደት ለነተበው ለካድሬው ቱስ ቱስ ጭልፊቱ መልሴ “ዕሪሪሪሪሪ” ነው!

አጭበርባሪ - አንተ ብሎ die-hard Ethiopian!

Odie
Member+
Posts: 6059
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሰላም አበረ ምስራቅ የምትባሉ ባንዳ የግብጽ ገረዶች አሁን ደሞ ምን ትሉን ይሆን?

Post by Odie » 09 Sep 2025, 20:17

Day in day out ከመነዳሪው እስከሚገለብጥ ቢጮህ ምንም ላይፈይድ :lol:

Post Reply