የኢትዮጵያ ኣምላክ የኣፍርካዊዉ ፈረኦ አክናተን ኣምላክ ነበር።
ከስደት በኋላ የሙሴ ኣምላክ ተብሎ የአይሁዶች ኣምላክ ተባለ።
ያላወቃችሁ እወቁ። በቀላሉ የምታገኙት ዕዉቀት ኣይዴለም።
የኢትዮጵያ እዴሳ ወይም የኢትዮጵያ ህዳሴ ወይም የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ መሠረት ይህ ዕዉቀት ነዉ። የኢትዮጵያ ኣምላክ በስፍራዉ መመለስን ማወቅ ይህን ማወቅ ነዉ። ከስደቱ መመለሱንም ማወቅ ነዉ።
ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ስለ ዐለም አቀፋዊ ዕዉቀት ነዉ።
ብዙዎች በስህተት የኢትዮጵያ ማንሰራራት የሚሉት ይመስለኛል።