Re: የሆሩስ ልጅ
ይብላ ምናለበት brother Odie. እተቅና
Re: የሆሩስ ልጅ
የጋማ ከብት!
አፈር ይብላና!
ዝሆን እኮ ነው የሚያክለው ምን ያረግለታል
ትንሹ ጭንቅላቱ ለማስብና ግድንግድ ስውነቱ ለመቆጣጠር አይችልም!
አፈር ይብላና!
ዝሆን እኮ ነው የሚያክለው ምን ያረግለታል
ትንሹ ጭንቅላቱ ለማስብና ግድንግድ ስውነቱ ለመቆጣጠር አይችልም!
Re: የሆሩስ ልጅ
አንተ ልጁን ትላለህ፣ ጊንጧ እህቱስ አለችልህ አይደለም እንዴ!
Re: የሆሩስ ልጅ
ይህ ስሜት ቀላል አይደለም። ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንደማባለው። ብዙዎች በዚህ መልክ ሳይፈሩ ወጥተው ገልፀውታል። ደፍረው ያልወጡትም በማችሉት መንገድ አማራን ማጥፋት እና ማዋረዱ ላይ ተሰማርተዋል።
ይህ ማለት ለአማራ ወደፊት እነዚህን መበቀል justified ነው። ችግሩ አማራ እንደዚህ ቢልና ቢያደርግ ዛፋም ቅጠሉም ጋራ ሸንተረሩም አፍ ያለው ሁሉ ኡኡታውን ያሰማል። የኢትዬጵያ ማህበረሰብ አማራን የሚመለከትበት መነፅር አድልዖአዊ ያለበትና ፍፁም ጥላቻን ያዘለ ነው። ለዚህ ነው ይህ የአንድነት ፓለቲካ ፍፁም ፌክ ነው የምንለው። ይህች ደም የጠማት ሴት መጪው ሕይወቷ ወይ ተይዛ ለፍርድ መቅረብ ነው ወይንም ተሰድዳ ስትቅበዘበዝ መኖር ነው።
Re: የሆሩስ ልጅ
ተብታባ ገመድ አፍMisraq wrote: ↑06 Sep 2025, 12:17
ይህ ስሜት ቀላል አይደለም። ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንደማባለው። ብዙዎች በዚህ መልክ ሳይፈሩ ወጥተው ገልፀውታል። ደፍረው ያልወጡትም በማችሉት መንገድ አማራን ማጥፋት እና ማዋረዱ ላይ ተሰማርተዋል።
ይህ ማለት ለአማራ ወደፊት እነዚህን መበቀል justified ነው። ችግሩ አማራ እንደዚህ ቢልና ቢያደርግ ዛፋም ቅጠሉም ጋራ ሸንተረሩም አፍ ያለው ሁሉ ኡኡታውን ያሰማል። የኢትዬጵያ ማህበረሰብ አማራን የሚመለከትበት መነፅር አድልዖአዊ ያለበትና ፍፁም ጥላቻን ያዘለ ነው። ለዚህ ነው ይህ የአንድነት ፓለቲካ ፍፁም ፌክ ነው የምንለው። ይህች ደም የጠማት ሴት መጪው ሕይወቷ ወይ ተይዛ ለፍርድ መቅረብ ነው ወይንም ተሰድዳ ስትቅበዘበዝ መኖር ነው።
ይቺ ህፃን በካራ የምትገዘግዝ ጭፍን ነች!
Savage/አረመኔ የሚባለው ስው እንዲህ አይነቱ ነው!
አቅም ቢኖራት ለማንም የምትመለስ አይደለችም!
አንድ ኦሮሞ ነርስና ሃኪም ነበሩ እዚያ ጌቶ ክልል የማውቃቸው:: ሃኪሙ በቃ እብድና ጭፍን ነው:: እንደ ኦነግ ጥሎ ጫካ ገብቶ ወያኔ አበላሽታው እጁን አጥቶ ይዘው አስሩት:: በሁዋላ የት እንደገባ አላውቅም!!
ሴቷ ስንቴ ጫካ እየግባች ተይዛ ስትታስር ስትለቀቅ አሁንም ስታብድ እድሜዋን ስታገባድድ ነበር:: የበሻሻው ዱርዬም እኮ ትንሽ ወፌላላ ቢዘቀዝቁት የሆዱን ያወጣው ነበር አሁን እየሽወደ በኢትዮዽያ ስም እየነገደ ነው እንጂ ከእነሱም አይሻልም!! የሚያናደው ለሆዱና ተወናብዶ የሚከተለው መንጋ እንጂ!! የሆሬስ አይኔት ዴዴብ! ስብስቦ መግረፍ ነበር
Re: የሆሩስ ልጅ
ምስራቅ የምትባል የጋፋት ትርፍራፊ የሻቢያ ተላላኪ ሽፍታ ምነው ብትተወኝ ያንተ ልብ ወዳጅ ጽምዶ ባለ ቅማል ጠገቡ ሱሩባማ ወሮ በላው ሸኔ አሮጊት አግዶ ህጻን ገድሎ ገበሬ ዘርፎ ነጻ ያወጣኛል ብለህ ጠብቅ! የዱግዳ ክስታኔ ገበሬና የዝቋላ መነኩሴ ሸዋ ውስጥ በሸኔ ቢታረድ ያማራ ነጋዴና አስተማሪም ባንተው የፋኖ ወሮ በላ ሲዘረፍ ፣ ሲታገድ ሲታረድ አለ! ግ ን አንድ ታሪካዊ አይቀሬ ሃቅ ልንገርህ ባዳና ባንዳውን ወሮበላ አራጅን እናጸዳዋለን! የኢትዮጵያ ነቀሳዎች !
Re: የሆሩስ ልጅ
አይ ጭልፊቱ ፡ ምን ዓይነት በጠጣም ሽማግሌ ነህ።
በሚያሳዝን ክስተት የጠፋን ጎሣ ለስድብ የሚጠቅምህ መስሎህ፣ በከርሳም የካድሬ አፍህ አጨማልቀህ “የጋፋት ትራፊ” ማለት ጀመርክ። ጋፋት በአንተ ቆርኪ ለቃሚ አፍ ሊጠራ የማይችል ታላቅ ህዝብ ነበር። ጋፋቴ ነው ያልከውን ከርከሮው አለቃህን ሽመልስን ጠይቀው። ለመሆኑ አንተ የኢህአፓና የኮሚኒዝም ትራፊው ምን ልትባል ነው? ክፉ!

በምን ጥርሱ ነው Horus ይህን የሚበላላችሁ - በዐይኑ ይመለከተው ካልሆነ በስተቀር። የ90 አመት አዛውንት ሳይሆን ይቀራል ብላችሁ ነው። ታዲያ በዚህ ዕድሜው ፈጣሪ በአደራ የሰጠውን አካል ሁሉ መልስ እያለ ተራ በተራ ሳይቀበለው ይቀራል ብላችሁ ነው።
እንድሁ "ይውደም!" እያለ አድጎ፤ "ይውደም!" እያለ ኑሮ፤ "ይውደም!" እያለ የሚያልፍ የዕርጉም ኢህአፓ/Derg ወዘተ ጥራዝ ነጠቅ ባህርይ ሁኖበት አገር አውድሞ ለማለፍ የማድረግ ባህርይ ነው።
እንድሁ "ይውደም!" እያለ አድጎ፤ "ይውደም!" እያለ ኑሮ፤ "ይውደም!" እያለ የሚያልፍ የዕርጉም ኢህአፓ/Derg ወዘተ ጥራዝ ነጠቅ ባህርይ ሁኖበት አገር አውድሞ ለማለፍ የማድረግ ባህርይ ነው።