ቱሉማ ሜንጫ እንዳለው ክርስቲያን ዼንጤ ኦርቶዶክስ እስላም የሆናችሁ እንዳለፈው የሃይማኖታችሁን መዝሙር እየዘመራችሁ እየመጣችሁ ዋቃችንን አታስቆጡብን እራስ ምታት አታሲዙት አታስቀኑት!! ዘንድሮ አንታገሳችሁም:: ኢሬቻ የቱሉማ ምኡንጫ አምላክ በአል ስለሆነ እስላምና ክርስቲያን ያልሆናችሁ አራሙማዎች ብቻ ለአምልኮ እንድትመጡ ብሏል!
ጃዋራውያንና ክርስቲያን ኦሮሞችን ቱሉማ ሜንጫ excommunicate አድርጎዋል!
Right wing ኦሮሞ እንበለው?
እኛም ያልነው ክርስቲያን ምናባክ ልታደርግ ትሄዳለህ ነበር!
ሽመልስ ከብቲሳና እጆሌ ባሻሻ መገኘት ይችላሉ?
ጊፍቲ ዝናሽም መዝሙር ሊዝምሩ አይችሉም?