Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16920
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ቱስ ቱስ ካድሬዎች በነፍስ ወከፍ ድሮን ሊታደላቸው ነው

Post by Selam/ » 06 Sep 2025, 18:04

ቱስ ቱስ ካድሬዎች ድሮን ከመገጣጠሙ በፊት ስላለው ሂደት ለምን አሳዩም? ምክንያቱም ሁሉም ነገር የሚመጣው ከቱርክ፣ ከቻይናና ከህንድ ነው። Parቶቹን ብረት አቅልጠህ፣ ሬዚን ቀምመህ ሃገር ውስጥ ሳታመርት ድሮን ማኑፋክቸር አደረግን ብሎ መተርተር መልሶ ራስህኑ ይበላሃል።