Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36808
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

አንተስ ከኛ ጋ አትዘምትም?

Post by Zmeselo » 05 Sep 2025, 18:53



(ጨቅላው) - እናንተ ጅላጅል ጅላንፎች፡ አሁን ከናንተ በላይ ሻእብያን የሚያውቅ ሰው አለ?

(ምርኮኞቹ) - አረ የለም።

(ጨቅላው) - ታዲያ ምን እየጠበቃችሁ ነው፡ ወኔው የትጠፋ ለምን አትዘምቱም?

(ምርኮኞቹ) - አንተስ ከኛ ጋ አትዘምትም?

(ጨቅላው) - እኔማ ግድቡን አስገድቤላችሁ እሱን ልጠብቅ እንጂ። እናንተ ደሞ ትናንት የፈጸማችሁትን ስህተት አርሙልን።




(ምርኮኞቹ) - እንዲህ ሲል፡ ብቻውን ታምር የሚያደርግ አይመስልም።

(ጨቅላው) - ምን አልክ አንተ ጅላንፎ?

(ምርኮኞቹ) - ግን አብይ፡ እነሱ እኮ ጨወታ አያውቁም። ሲዋጉ የኡነት ነው የሚዋጉት።

(ጨቅላው) - ታድያ እናንተ ሊጥ ልታቦኩ ነው የምትሄዱት።

(ምርኮኞቹ) - አረ ወገን አንድ በሉ። ያለ መማረክ እንዲህ አፍ ያስቀድዳል? ያልተማረከ ሁሉ ጀግና የሆነ ይመስለዋል ልበል ወገን።

(ምርኮኞቹ) - ዝም በል እንዳይሰማን።




(ምርኮኞቹ) - ይስማ። ሻእብያን ብያውቀው ኑሮን አቢቹ እንዲህ አይቀደድም ነበር። መሄዳችን ካልቀረ ግን እንደተለመደው።

(ምርኮኞቹ) - ምን?

(ምርኮኞቹ) - እውነትም ጅላንፎች!! ለሶስተኛ ግዜ ለመማረክማ አላደርገውም። እዛ ማን እንደሚጠብቀን እያወቃችሁ። አሁን እኮ እነ ወዲ ፈራዳይ የሉም።

ሰናይ ሰሎሞን (ወዲ መምህር)

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19811
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: አንተስ ከኛ ጋ አትዘምትም?

Post by Fiyameta » 05 Sep 2025, 18:58

:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:


Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36808
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: አንተስ ከኛ ጋ አትዘምትም?

Post by Zmeselo » 05 Sep 2025, 19:01


Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36808
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: አንተስ ከኛ ጋ አትዘምትም?

Post by Zmeselo » 05 Sep 2025, 19:07





The Ministry of Agriculture of Eritrea welcomed yesterday an additional shipment of 11,000 in vitro plants, as part of the UNDP-supported efforts to promote the Date Palm project nationwide. Since 2024, a total of 31,000 seedlings have been received. This initiative aims to greatly boost the growth and productivity of the sector in Eritrea! @UNDPEritrea

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36808
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: አንተስ ከኛ ጋ አትዘምትም?

Post by Zmeselo » 05 Sep 2025, 19:28

Assab, yesterday.



📸 @GhideonMusa

Fiyameta wrote:
05 Sep 2025, 18:58
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:


Naga Tuma
Member+
Posts: 6785
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አንተስ ከኛ ጋ አትዘምትም?

Post by Naga Tuma » 06 Sep 2025, 17:12

Zmeselo wrote:
05 Sep 2025, 18:53

(ምርኮኞቹ)
ኣንተ እና እኔ ለተለያየ ምክንያት ነዉ የምንቃወማቸዉ።

ለፍቶ ነዋሪ መሆኑን የሰማሁኝ ደራራ ከፈኒ የተገደለ ቀን ሰምቼ ለፍቶ ነዋሪን በሩ ላይ የሚደፋ ምን ዐይነት ዳያብሎስ ሃገር ገባ ኣልኩኝ።

ሰንብቼ የተስፋዬ ገብረዓብን ኣንድ መጽሓፍ ሳነብ ቢሮ ዉስጥ ተወስኖ ተልከዉ ገደሉት ይላል።

የለጠፍካቸዉን ምርኮኞች የመጀመርያ ፎቶ ዉስጥ ስቆጥር ከኣርባ በታች ሆኑ።

ህግሓኤ እ አ አ ከ1973 እስከ 1991 ሲታገል ነበር። ይህ ማለት ለ18 ዐመታት ገደማ ይሆናል።

ትንሽ ቀመር ወይም ካልኩሌሽን ሠራሁኝ።

1) በኣንድ ዐመት ሁለት ያህል ምርኮኞች ነበራችሁ ማለት ነዉ።

2) በወር 0.185 ያህል ምርኮኞች ነበራችሁ ማለት ነዉ።

3) በቀን 0.00050735 ያህል ምርኮኞች ነበራችሁ ማለት ነዉ።

የእኔን ግምት በትከክለኛ ቁጥሮች መተካት ይቻላል።

ሌላዉን ግዜ ምን ስታደርጉ ነበረ?

በአማርኛ ኣንደራደርም ማለት ነበር?

Post Reply