https://youtube.com/shorts/Gi0jtdP9GY4? ... Y0BxaaaO8D
https://sudantribune.com/article66779/
Re: I believe every Ethiopian is happy GERD is finished irrespective thier past views!
አው አገር ወዳድ ፣ አርበኛ ፣ ያገር ጀግና ፣ ያገር አባት ፣ ባለ አገር መሆን ሲመቸን ፣ ስልጣን ላይ ስንቀመጥ ፣ ኢትዮጵያ የሆነ ስልጣን ሃብትና ዝና ስትወረውልን ብቻ ሳሆን ሁልግዜ ምንግዜም ስንገዛም ስንጨቆንም ለአንዲት አገር ለኢትዮጵያ መዘመር አለብን! ታማኝ ሕዝብ ታማኝ ዜጋ ማለት ያ ነው! ከዚህ ውጭ ያሉት በሙሉ ባዳና ባንዳ ይባላሉ!!!!