Capital punishment for differing in idea? Ridiculous! Sone of us stretch the meaning of :ridiculous: in the same manner as fake Prof.Almariam who lives in Aratkilo fcking Zinash next door..
Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!
ሰላም፣
አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ለምጻም ሽያጭ ባሪያ የሆነ ባይተዋር አሳዳጊ 40 እየገረፈ ለዚህ ትራማ ያበቃህ አለ ማለት ነው! አንተ የቁጭራ ውላጅ !

የኢትዮጵያ ልጆች እዬተዝናናችሁ እንጂ እየተሰዳደባችሁ መማማር አያምርባችሁም በማለት፡ ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰዉን ምክራችንን እንለግሳለን እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ለዛሬ ከይዘንድር ኪዴ መንገሻ “የቅማንት ህዝብ አጭር ታሪክ” ብሎ ከጻፈው ጽሑፍ እናካፍላችሁ። ፎተሊካዉና አንዳንድ የካድሬ ተረትተረቱ ይቆይና፡ ታሪካዊ ሙግቱን አብረን እንቋደስ፡ ለመዝናናት ያህል ነው! viewtopic.php?f=2&t=273113&p=1228193&
ሸዋ ውስጥ ያሉ አያሌ የቦታ ስያሜዎች ራሱን ሸዋን ጨምሮ፣ ቡልጋ፣ ምንጃር፣ አንኮበር፣ አንጐት፣ መንዝ፣ አሳግርት፣ እቲሳ ፣ ቀወት፣ ወዘተ የሚሉት ሁሉም የክመንት ቋንቋ ስያሜዎች ናቸው (ሰማልኝ፣ 2010)። ታዲያ የክመንት ሕዝብ ሸዋ የሚባለውን አገር ለመጀመሪያ ጊዜ አቅንቶ ባይኖርበት ኖሮ እንዴት የሰውን አገር አልፎ ስም ሊያወጣ ይችላል? በእርግጥም የከርከር ክመንቶች ትውፊታዊ የታሪክ ማስረጃ እንደሚነግረን በድሮ ጊዜ ከሸዋ ወደ ጐንደር ክመንት ወንድሞቻቸው የመጡ ናቸው (ሮዚኒ፣ 1912)። ለዚህ እኮ ነው በመረባውና በጭልጋው የክመንታ ቋንቋ መካከል ሰፊ የዘዬ ልዩነት የሚታየው። በመሠረቱ በሃይማኖት ምክንያት በተፈጠረ መከራና ጭፍጨፋ በሸዋ፣ በወሎ፣ በጐጃም፣ በጎንደር ፣ ወዘተ የነበረው ሰፊው ክመንት እየተጠመቀ አማራ ሆኖ ክመንትነቱን ስለጣለ (ኤርሚያስ ከበደ ፣ 1993) እንጂ በእነዚህ ቦታዎች ሠፍሮ ይኖር የነበረው ሕዝብ ክመንት ብቻ ነበር። . . . ገጽ 53
አሁን ሸዋ ውስጥ ያሉት የቦታ ስያሜዎች በምን ተጠየቅ ነው በክመንታ ቋንቋ ተሰይመው የምናገኛቸው? ገጽ 54
የሸዋ ምድር እኮ ከ95% በላዩ የተሰየመው በክመንታ ቋንቋ ነው። ይሄን ታሪክ እንዴት አድርገው ሊፍቁት ይችላሉ? ወይም ደግሞ ቀደም ብለው የክመንትን ታሪክ ለማድበስበስ ሲጥሩ እንደኖሩ ሁሉ አሁን የሚኖሩባቸውን ቦታዎች የክመንታ ስያሜዎችንም ሰርዘው አማርኛ ባደረጓቸው ነበር። አንጎለላ፣ ምንጃር፣ ቡልጋ፣ ሳማ፣ የረር፣ ኣሳግርት፣ መንዝ ወዘተ እያለ ቦታዎቹን እየጠራ፣ “ቀደምት ሕዝብ ነኝ” ማለት አይቻልም። ገጽ 66
. . . የጥንት ክመንቶች በጣም ጎልተው የሚታወቁ ሦስት የአስተዳደር፣ አምልኮትና ማህበራዊ አስተምህሮ ማዕከላት ነበሯቸው። አንደኛው ማእከል የጎንደር አካባቢን የሚያካትተው ሲሆን ሁለተኛው ማዕከል ደግሞ የአቤር የተራራንና “የአዅሱምን” አካባቢዎች የሚያጠቃልል ማዕከል ነበር። ሦስተኛው ደግሞ የሸዋው ወይም የሽምዅላው ማእከል ተብሎ ይታወቃል። ይህ ማዕከል ከአባይና ከበሸሎ ወንዞች ደቡባዊ አቅጣጫ ያሉትን አካባቢዎች ሁሉ የሚያጠቃልል ማዕከል ሲሆን ኖኅ ከጥፋት ውሃ ለመዳን የተሳፈረባት መርከብ ያረፈችበት የረር (አራራት) ተራራም በዚህ ቦታ ይገኛል። እነዚህ ማዕከላት በአዲሱ ቋንቋ “ሃገረ ስብከት” እንደምንለው ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ ማዕከላት ናቸው። እነዚህን የመሳሰሉ ሌሎች ቦታዎች የነበሩ ቢሆንም በዋናነት በጣም ጎልተው የሚታወቁት ግን ሦስቱ ናቸው። እነዚህ ማዕከላት የየራሳቸው ወንበሮች የነበራቸው ሲሆን፡ ተጠሪነታቸው ማዕከሉን አዅሱም ላይ አድርጎ ለነበረው የበላይ ወይም ጠቅላይ ወንበር ነበር። ይህ የበላይ ወይም ጠቅላይ ወንበር “እንበረም” በመባል ይታወቃል (ኤርሚያስ ከበደ፣ 1993:፥ ያሬድ ግርማ፣ 1999)። እነዚህ ማዕከላት የሃይማኖት አስተምህሮ፣ የባርኮት፣ የቅድስና፣ የመንፈሳዊ አስተዳደር፣ ወዘተ ማዕከላት ሆነው ለረጂም ዘመናት አገልግለዋል። በእነዚህ አካባቢዎች ዛሬ ድረስ ዘልቀው የሚታዩ ታሪካዊ ማስረጃዎች ይህን ይመሠክራሉ። ገጽ 5
“ክመንት የኢትዮጵያ ታሪክ የምስጢር ቁልፍ ነው” ገጽ 26
yaballo wrote: ↑16 Sep 2021, 18:56FOR YOUR FILE: [PDF COPY]: ... የቅማንት ህዝብ አጭር ታሪክ [123 PAGES][/color]
.
A PDF COPY OF THE BOOK ... FEEL FREE TO DOWNLOAD/SAVE IT ...
https://3bd9ac0d-5463-48d3-9293-cc9852d ... JsA1Cr-oxg
Horus wrote: ↑29 Aug 2025, 22:19ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ተብሎ የለ! የጩሃተችሁ ልክ ከተባለው ነገር በጅጉን ገዘፈሳ!!! እኔኮ በምን ቋንቋ ልንገራችሁ በጥንት ቋንቋችሁ በወይጦ ወይም በአገው ፣ በቅማንት ወይም በሽናሻ እንዳልነግራችሁ እኔ የኪስታኔ ጉራጌ ተናጋሪ ነኝ። የጎጃም አባት ጋፋት ነው ያለው እራሱ ጎጃሜው ዶክተር ኃ!ይለየሱስ ቪዲዮውን ሰጠኋችሁ! አሁን እኔን ምን አድርግ ነው የምትሉኝ? አባታችሁ ማን እንደ ሆነ ማፈላለግ የናንተ ጉዳይ ነው ! እኔ አያገባኝም። እንዲያው ለመሆኑ ሁላችሁም አማርኛ ተናጋሪ ከመሆናችሁ ምን ነበራችሁ? እስቲ ይቺን ብቻ መልሱ???
Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!
አንድ ታሪክ ታሪክ ሊሆን የሚችለው ሳይንሳዊ ወይ ተጠየቃዊ ፋይዳዎች ሲኖሩት ነው። ለእኔ ይህ ኢ-ሳይንሳዊ በአብዘኛው የፈጠራ ወይም የእውነት አሻፈረኝ ባዮች ነው። ለምሳሌ ሆረስ ጎጃም የጋፋት ነው ያለበት ምክንያት በእውነት ጎጃም ጋፋቴ አለመሆኑን በሙሉ ልቡ ያምናል፡ ግን ትንሽ አሻሮ ይዘህ ከቆሎ ተጠጋ እንድሉ ጋፋት የሚሉት መንደር ወይም ጎሳ በኦሮሞ ወረራ ጊዜ ከሸዋ ከተፋናቀሉ በርካታ ሌሎች ጎሳዎች በተለይም አማራ ጋር ተሰድተዋል የሚለውን ጭራ ይዞ ጎጅም አማራ አይደለም ለማለት ነው - በዚያውም ጎጃም ኦሮሙማ ነው ብሎ ለአብይ ግራኝ አሳልፎ የመስጠት ፕሮፓጋንዳ ነው።
ቅድመ-ታሪክ እና ታሪክ የሚባሉ ጉዳዮች አሉ። ስለታሪክ ስናወራ ከታሪክ መጀመር ይገባል- ይህም ታሪክ በጽሁፍ ከሰፈረበት ወይም መከተብ ከጀመረበት። የኢትዮጵያታሪክ እራሱ ኢትዮጵያዊ በጽሁፍ ዘግቦ አስቀምጦታል። የሸማቂ ተረተኞች መሰሪ ሀተታ መቀበል አያስፈለግም። ቅማት፤ ክመት፤ የቡርቃው ዝምታ፤ ወዘተ ቅራእንቦ ታሪክ ሳይሆን የሴረኛ ሸማዊቂዎውች ኢ-ሳይንሳዊ ወሬ ነው። ለምሳሌ ከታሪክ አንጻር የአባ ባህርይ ታሪካዊ የጽሁፍ ታሪክ ድርሳንን መውሰድ እና ማጤን በርካታ እውነቶችን ያስጨብጣል። ያልነበረ ማውራት የነበረን እውነት ለማጥፋት የሚደረግ ሙከራ ነው። በእርግጥ ነው የቦታ ስሞች አሉ ማለት ሁለንታዊነት አያሳይም - ምሳሌ ባህር ምድር (ኤርትራ) በርካታ የቦታ ስያሜዎች የኦሮሞ ስም አላቸው - ምሳሌ ባሬንቱ፤ ትግራይ ውስጥ እንድሁ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ቦታዎች ኦሮምኛ ስም አላቸው - ይህ ማለት ምድሩ በሙሉ በኦሮሞ የተሞላ ነው ማለት አይደለም። ስም በተለያየ ምክንያት ይወጣል በእርግጥም ሰዎች ሊኖሩበት ይችላሉል። ምድር ለሁልም የተሰራች እንጅ ለግል የተፈጠረች አይደለችም። በጥንት ጊዜ ድንበር፤ወሰን፤ ሰው ሰራች ችካል የለም፡ የክ/ሀገር ስምም የለም ወይም የአንድ ትንሽ መንደር መጠሪያ ሊሆን ይችላል።

Meleket wrote: ↑02 Sep 2025, 05:17የኢትዮጵያ ልጆች እዬተዝናናችሁ እንጂ እየተሰዳደባችሁ መማማር አያምርባችሁም በማለት፡ ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰዉን ምክራችንን እንለግሳለን እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ለዛሬ ከይዘንድር ኪዴ መንገሻ “የቅማንት ህዝብ አጭር ታሪክ” ብሎ ከጻፈው ጽሑፍ እናካፍላችሁ። ፎተሊካዉና አንዳንድ የካድሬ ተረትተረቱ ይቆይና፡ ታሪካዊ ሙግቱን አብረን እንቋደስ፡ ለመዝናናት ያህል ነው! viewtopic.php?f=2&t=273113&p=1228193&
ሸዋ ውስጥ ያሉ አያሌ የቦታ ስያሜዎች ራሱን ሸዋን ጨምሮ፣ ቡልጋ፣ ምንጃር፣ አንኮበር፣ አንጐት፣ መንዝ፣ አሳግርት፣ እቲሳ ፣ ቀወት፣ ወዘተ የሚሉት ሁሉም የክመንት ቋንቋ ስያሜዎች ናቸው (ሰማልኝ፣ 2010)። ታዲያ የክመንት ሕዝብ ሸዋ የሚባለውን አገር ለመጀመሪያ ጊዜ አቅንቶ ባይኖርበት ኖሮ እንዴት የሰውን አገር አልፎ ስም ሊያወጣ ይችላል? በእርግጥም የከርከር ክመንቶች ትውፊታዊ የታሪክ ማስረጃ እንደሚነግረን በድሮ ጊዜ ከሸዋ ወደ ጐንደር ክመንት ወንድሞቻቸው የመጡ ናቸው (ሮዚኒ፣ 1912)። ለዚህ እኮ ነው በመረባውና በጭልጋው የክመንታ ቋንቋ መካከል ሰፊ የዘዬ ልዩነት የሚታየው። በመሠረቱ በሃይማኖት ምክንያት በተፈጠረ መከራና ጭፍጨፋ በሸዋ፣ በወሎ፣ በጐጃም፣ በጎንደር ፣ ወዘተ የነበረው ሰፊው ክመንት እየተጠመቀ አማራ ሆኖ ክመንትነቱን ስለጣለ (ኤርሚያስ ከበደ ፣ 1993) እንጂ በእነዚህ ቦታዎች ሠፍሮ ይኖር የነበረው ሕዝብ ክመንት ብቻ ነበር። . . . ገጽ 53
አሁን ሸዋ ውስጥ ያሉት የቦታ ስያሜዎች በምን ተጠየቅ ነው በክመንታ ቋንቋ ተሰይመው የምናገኛቸው? ገጽ 54
የሸዋ ምድር እኮ ከ95% በላዩ የተሰየመው በክመንታ ቋንቋ ነው። ይሄን ታሪክ እንዴት አድርገው ሊፍቁት ይችላሉ? ወይም ደግሞ ቀደም ብለው የክመንትን ታሪክ ለማድበስበስ ሲጥሩ እንደኖሩ ሁሉ አሁን የሚኖሩባቸውን ቦታዎች የክመንታ ስያሜዎችንም ሰርዘው አማርኛ ባደረጓቸው ነበር። አንጎለላ፣ ምንጃር፣ ቡልጋ፣ ሳማ፣ የረር፣ ኣሳግርት፣ መንዝ ወዘተ እያለ ቦታዎቹን እየጠራ፣ “ቀደምት ሕዝብ ነኝ” ማለት አይቻልም። ገጽ 66
. . . የጥንት ክመንቶች በጣም ጎልተው የሚታወቁ ሦስት የአስተዳደር፣ አምልኮትና ማህበራዊ አስተምህሮ ማዕከላት ነበሯቸው። አንደኛው ማእከል የጎንደር አካባቢን የሚያካትተው ሲሆን ሁለተኛው ማዕከል ደግሞ የአቤር የተራራንና “የአዅሱምን” አካባቢዎች የሚያጠቃልል ማዕከል ነበር። ሦስተኛው ደግሞ የሸዋው ወይም የሽምዅላው ማእከል ተብሎ ይታወቃል። ይህ ማዕከል ከአባይና ከበሸሎ ወንዞች ደቡባዊ አቅጣጫ ያሉትን አካባቢዎች ሁሉ የሚያጠቃልል ማዕከል ሲሆን ኖኅ ከጥፋት ውሃ ለመዳን የተሳፈረባት መርከብ ያረፈችበት የረር (አራራት) ተራራም በዚህ ቦታ ይገኛል። እነዚህ ማዕከላት በአዲሱ ቋንቋ “ሃገረ ስብከት” እንደምንለው ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ ማዕከላት ናቸው። እነዚህን የመሳሰሉ ሌሎች ቦታዎች የነበሩ ቢሆንም በዋናነት በጣም ጎልተው የሚታወቁት ግን ሦስቱ ናቸው። እነዚህ ማዕከላት የየራሳቸው ወንበሮች የነበራቸው ሲሆን፡ ተጠሪነታቸው ማዕከሉን አዅሱም ላይ አድርጎ ለነበረው የበላይ ወይም ጠቅላይ ወንበር ነበር። ይህ የበላይ ወይም ጠቅላይ ወንበር “እንበረም” በመባል ይታወቃል (ኤርሚያስ ከበደ፣ 1993:፥ ያሬድ ግርማ፣ 1999)። እነዚህ ማዕከላት የሃይማኖት አስተምህሮ፣ የባርኮት፣ የቅድስና፣ የመንፈሳዊ አስተዳደር፣ ወዘተ ማዕከላት ሆነው ለረጂም ዘመናት አገልግለዋል። በእነዚህ አካባቢዎች ዛሬ ድረስ ዘልቀው የሚታዩ ታሪካዊ ማስረጃዎች ይህን ይመሠክራሉ። ገጽ 5
“ክመንት የኢትዮጵያ ታሪክ የምስጢር ቁልፍ ነው” ገጽ 26
yaballo wrote: ↑16 Sep 2021, 18:56FOR YOUR FILE: [PDF COPY]: ... የቅማንት ህዝብ አጭር ታሪክ [123 PAGES][/color]
.
A PDF COPY OF THE BOOK ... FEEL FREE TO DOWNLOAD/SAVE IT ...
https://3bd9ac0d-5463-48d3-9293-cc9852d ... JsA1Cr-oxgHorus wrote: ↑29 Aug 2025, 22:19ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ተብሎ የለ! የጩሃተችሁ ልክ ከተባለው ነገር በጅጉን ገዘፈሳ!!! እኔኮ በምን ቋንቋ ልንገራችሁ በጥንት ቋንቋችሁ በወይጦ ወይም በአገው ፣ በቅማንት ወይም በሽናሻ እንዳልነግራችሁ እኔ የኪስታኔ ጉራጌ ተናጋሪ ነኝ። የጎጃም አባት ጋፋት ነው ያለው እራሱ ጎጃሜው ዶክተር ኃ!ይለየሱስ ቪዲዮውን ሰጠኋችሁ! አሁን እኔን ምን አድርግ ነው የምትሉኝ? አባታችሁ ማን እንደ ሆነ ማፈላለግ የናንተ ጉዳይ ነው ! እኔ አያገባኝም። እንዲያው ለመሆኑ ሁላችሁም አማርኛ ተናጋሪ ከመሆናችሁ ምን ነበራችሁ? እስቲ ይቺን ብቻ መልሱ???
Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!
Meleket,
አንዲ እርማት ላድርግ... ከታች ያለው ፓራግራፍ ውስጥ የመጨረሻዋ አረፍተ ነገር ውስጥ ቁልፍ ቃል ስቼ ነበር (በችኮላ ስጽፍ) "እንዲያው ለመሆኑ ሁላችሁም አማርኛ ተናጋሪ ከመሆናችሁ በፊት ምን ነበራችሁ?" ተብሎ ይነበብ።
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ተብሎ የለ! የጩሃተችሁ ልክ ከተባለው ነገር በጅጉን ገዘፈሳ!!! እኔኮ በምን ቋንቋ ልንገራችሁ በጥንት ቋንቋችሁ በወይጦ ወይም በአገው ፣ በቅማንት ወይም በሽናሻ እንዳልነግራችሁ እኔ የኪስታኔ ጉራጌ ተናጋሪ ነኝ። የጎጃም አባት ጋፋት ነው ያለው እራሱ ጎጃሜው ዶክተር ኃ!ይለየሱስ ቪዲዮውን ሰጠኋችሁ! አሁን እኔን ምን አድርግ ነው የምትሉኝ? አባታችሁ ማን እንደ ሆነ ማፈላለግ የናንተ ጉዳይ ነው ! እኔ አያገባኝም። እንዲያው ለመሆኑ ሁላችሁም አማርኛ ተናጋሪ ከመሆናችሁ ምን ነበራችሁ? እስቲ ይቺን ብቻ መልሱ???
በተረፈ ስለ ከመንቶች (ቅማንቶች) ያቀረብከው ነገር ግሩም ነው ፤ ሃሳብ ይቆሰቁሳል ። በእኔ እምነት ከዚህ በኋላ ትኩረታችን የታሪክ፣ የተረት፣ እና የትርክት ክርክር ሳይሆን የዲ ኤን ኤ ምርምር መሆን አለበት ። አሁን አንተ በጠቀስካቸው የሸዋ አማሮች አገር ነዋሪ የሆኑ እና በጎንደር ባሉት ቅማንቶች ሳምፕል ናሙማ ዲ ኤን ኤ ሰብስቦ በማገናዘብ አንተ በስነ ቋንቋ ያቀረብከውን ሃስብ በባዮሎጂካል ዘዴ ማረጋገጥ ወይም መሻር ይችላል ። ምንጃርን ስም የሰጡት ቅማንቶች ከሆኑ አለምንም ጥርጥር የቅማንት ጂን በምንጃር አማሮች ሰውነት ውስጥ ይገኛል! አለቀ!

ካድሬነት በመስኮት ሲገባ፤ ድንቁርና በሰፊው በር የካድሬውን አእምሮ ያጥለቀልቀውል። የኦሮሙማ/ወያኔ/ ካድሬዎች አማራ የሚባል ብሄር ወይም ነገድ የለም - ቀድሞ ቅብጥርስዬ፤ ቅብጥርስየ ጎሳዎች እንጅ አማራ የለም። በእነርሱ አነጋገር እግዚአብሔ የቀይ ባህርን ከፍሎ አድርቆ በተአምር እስራዔላዊያም ከእንዳሻገራቸው እድሁ ዋቃ (እሬቻ) ወይ ጎይታ god of Dedebit በተአምር እንደ ባህር አሸዋ አማርኛ እና አማራን በኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገራትበድንገት ብድግ ብሎ አበዛው። እንግድህ በዚህ አይነት ተዐምራዊ ሳትጠይቅ ዝምብለህ እሬቻህን ብላ ካልሆነ በስተቀር በሳይንሳዊ ተጠየቅ ፊት ደፍሮ ሊቆም እና ሊሞግት አይችልም። አማራ ነባር የኢትዮጵያ ህዝብ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ነው። እነ ጭልፊቱ ግን ዋቃ ወይም የደደቢቱ ጎይታ በአንድ ወቅት እንደ ሰማይ ኮከብ በኢትዮጵያ አብዝቶ ያንሰራፋው ነው እንጅ - እመ ዐልቦ የተገኜ ህዝብ ብለው ይደፍራሉ። እግዜር ሆድ ጥሏችሁ ከመሞት ይሰውራችሁ። ሆድ ክፉ ጥላት ነው - ጭልፊቱን በዝረራ ከእሬቻ እግር ስር ጥሎታል።
Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!
ወዳጃችን አበረ ጉዳዩ የገባህ ትመስላለህ። ስም ያለው ሞኝ ነው! እንዲሉ የኤርትራዋን ባረንቱ ከኦሮሞዎቹ ባሬንቱ፡ የኤርትራዋን ሊባን ከኦሮሞዎቹ ሊበን ጋር ለማገናኘት መሞከር የመረጃውን አበረ ከፈረንሳዩዋና ከናይጀርያዋ ‘Abere’ የሚል ስም ካላቸው ቀዬዎች ጋር ለማገናኘት እንደመሞከር ነው ብለን ቀልድ ቢጤ ጣል እናድርግ እስቲ። https://en.wikipedia.org/wiki/Ede_North - https://en.wikipedia.org/wiki/Ab%C3%A8re
ቁምነገሩ ያለው ታሪክ ሁሉ የግድ በጽሑፍ ኣይሰነድም፡ አንዳንዱ ታሪክ ሊጻፍ ያልቻለ፡ ተጽፎ ጽሑፉ ግን ያልተገኘ፡ ወዘተ ወዘተ ሊኖር ይችላል። በመሆኑም የማኅበረሰቦችን ትውፊት በመመዝገብ መመርመር ሁነኛ ታሪክን የመፈተሻ ብልሃት አንዱ ነው። እላይ የጻፈዉ የቅማንቱ ተመራማሪ፡ ከማኅበረሰቡ የሰማዉን ዘርግፎልናል፡ እኛ ደግሞ አላምጦ መዋጥ ሃላፊነታችን ነው። የቅማንቱ ጸሓፊ ጎምቱ ጸሓፊዎችን እነ ኤርምያስ ከበደን ጠቅሶ ነው፡ ሃሳቡን ያፈሰሰው። አስቀድሞ ከተጻፈ ታሪክና ጽሑፍ ነው ያጣቀሰው።
ታሪክ ሁሉ የግድ በጽሑፍ ኣይሰነድም፡ መጻፍ የማይችሉ ፊደል የሌላቸው ህዝቦች እንዳሉ አትዘንጋ። የጥንቶቹ ኦሮሞዎቹ ሆኑ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች ፊደሎች ላያዉቁ ይችላሉ፡ ታዲያ ፊደሎች ሳያውቁ እንዴት አድርገው ታሪካቸውን እንዲጽፉ እንጠብቃለን። በሌላ መልኩ፡ ሃወልት በመቅረጽ፡ ድንጋይ በመቸከል፡ ስእል ቢጤ ድንጋይ ላይ በመሳል፡ ወዘተ እንዲሁም በትውፊት ደግሞ ታሪካቸውን እንዲያስተላልፉ ግን እንጠብቃለን። አይመስልህምን? ቅማንቶቹ ደግሞ አንድም ታሪካቸውን ጽፈው ግን በሆነ አጋጣሚ ተደምስሶ ሊሆን ይችላል፡ ካልጻፉ ደግሞ ፊደሎቻችንን አልተጠቀሙባቸውም ማለት ነው። ወዘተ ሊባል ይችላል።
እላይ ጠሐፊው የጠቀሳቸውን በሸዋ የሚገኙ ስያሜዎችን ትርጓሜ የሚያውቅ ካለ ያካፍለን፡ እሱ በቅማንትኛ ትርጉም አላቸው እያለን ነው። አላስተዋለም ወይም አላወቀበትም እንጂ፡ መጸሐፉ ውስጥ ትርጓሚያቸውንም ማስቀመጥ ይችል ነበር።
ሲጠቃለል፡ ተመሳሳይ ስያሜዎች እዚም እዚያም ሊኖሩ ይችላሉ፡ ይህ ዬሚያሳየው የሰው ልጆች በተለያዩ ምክንያቶች ከቦታ ቦታ እንደሚንቀሳቀሱ ነው። በየሄዱበት የኔ የሚሉትን ስም ቢያወጡም አያስደንቅም። ቁምነገሩ ቋንቋና ስያሜዎችን መግባቢያ ማድረግ እንጂ የመገዳደያ ምክንያት ማድረግ ስንፍና መሆኑን ማወቁ ላይ ነው።
እንደሚባለው በደፈናው አማራ ሆነ ኦሮሞ እንዲሁም ትግርኛም ጭምር ቋንቋዎች እንጂ የዘር ግንዶች ላይሆኑ ይችላሉ። ቋንቋዎቹ የተለያዩ የሰው ዘር ክፍሎችን አቅፈው ይዘዋል፡ ቢቻል ቋንቋዎቹን ማጥናት ካልሆነም ማጥላላቱን መተው ይገባናል ለማለት ይህል ነው፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
አንድ የቦለቲካ ሰው ለግል ጥቅምሙ፡ ጐጃም ጋፋት ነው ቢል፡ ጎንደር ቅማንት ነው ቢል፡ ትግራይ አገው ነው ቢል፡ ሸዋ ወዘተ ነው ቢል፡ ምንም የሚመጣ ለውጥ ዬለም። ቁምነገሩ ጐጃሜዎች አሁን በዚህ ሰዓት ምን ብለው ያምናሉ ምንስ ይላሉ፡ ጐንደሬዎች ምን ያላሉ፡ ሸዌዎች ምን ያላሉ፡ ተጋሩ ምን ይላሉ ወዘተ የሚለው ጉዳይ ነው። በተረፈ ኣብዝቶ ይመችህ ባያሌዉ!

Abere wrote: ↑02 Sep 2025, 11:13አንድ ታሪክ ታሪክ ሊሆን የሚችለው ሳይንሳዊ ወይ ተጠየቃዊ ፋይዳዎች ሲኖሩት ነው። ለእኔ ይህ ኢ-ሳይንሳዊ በአብዘኛው የፈጠራ ወይም የእውነት አሻፈረኝ ባዮች ነው። ለምሳሌ ሆረስ ጎጃም የጋፋት ነው ያለበት ምክንያት በእውነት ጎጃም ጋፋቴ አለመሆኑን በሙሉ ልቡ ያምናል፡ ግን ትንሽ አሻሮ ይዘህ ከቆሎ ተጠጋ እንድሉ ጋፋት የሚሉት መንደር ወይም ጎሳ በኦሮሞ ወረራ ጊዜ ከሸዋ ከተፋናቀሉ በርካታ ሌሎች ጎሳዎች በተለይም አማራ ጋር ተሰድተዋል የሚለውን ጭራ ይዞ ጎጅም አማራ አይደለም ለማለት ነው - በዚያውም ጎጃም ኦሮሙማ ነው ብሎ ለአብይ ግራኝ አሳልፎ የመስጠት ፕሮፓጋንዳ ነው።
ቅድመ-ታሪክ እና ታሪክ የሚባሉ ጉዳዮች አሉ። ስለታሪክ ስናወራ ከታሪክ መጀመር ይገባል- ይህም ታሪክ በጽሁፍ ከሰፈረበት ወይም መከተብ ከጀመረበት። የኢትዮጵያታሪክ እራሱ ኢትዮጵያዊ በጽሁፍ ዘግቦ አስቀምጦታል። የሸማቂ ተረተኞች መሰሪ ሀተታ መቀበል አያስፈለግም። ቅማት፤ ክመት፤ የቡርቃው ዝምታ፤ ወዘተ ቅራእንቦ ታሪክ ሳይሆን የሴረኛ ሸማዊቂዎውች ኢ-ሳይንሳዊ ወሬ ነው። ለምሳሌ ከታሪክ አንጻር የአባ ባህርይ ታሪካዊ የጽሁፍ ታሪክ ድርሳንን መውሰድ እና ማጤን በርካታ እውነቶችን ያስጨብጣል። ያልነበረ ማውራት የነበረን እውነት ለማጥፋት የሚደረግ ሙከራ ነው። በእርግጥ ነው የቦታ ስሞች አሉ ማለት ሁለንታዊነት አያሳይም - ምሳሌ ባህር ምድር (ኤርትራ) በርካታ የቦታ ስያሜዎች የኦሮሞ ስም አላቸው - ምሳሌ ባሬንቱ፤ ትግራይ ውስጥ እንድሁ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ቦታዎች ኦሮምኛ ስም አላቸው - ይህ ማለት ምድሩ በሙሉ በኦሮሞ የተሞላ ነው ማለት አይደለም። ስም በተለያየ ምክንያት ይወጣል በእርግጥም ሰዎች ሊኖሩበት ይችላሉል። ምድር ለሁልም የተሰራች እንጅ ለግል የተፈጠረች አይደለችም። በጥንት ጊዜ ድንበር፤ወሰን፤ ሰው ሰራች ችካል የለም፡ የክ/ሀገር ስምም የለም ወይም የአንድ ትንሽ መንደር መጠሪያ ሊሆን ይችላል።
Meleket wrote: ↑02 Sep 2025, 05:17የኢትዮጵያ ልጆች እዬተዝናናችሁ እንጂ እየተሰዳደባችሁ መማማር አያምርባችሁም በማለት፡ ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰዉን ምክራችንን እንለግሳለን እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ለዛሬ ከይዘንድር ኪዴ መንገሻ “የቅማንት ህዝብ አጭር ታሪክ” ብሎ ከጻፈው ጽሑፍ እናካፍላችሁ። ፎተሊካዉና አንዳንድ የካድሬ ተረትተረቱ ይቆይና፡ ታሪካዊ ሙግቱን አብረን እንቋደስ፡ ለመዝናናት ያህል ነው! viewtopic.php?f=2&t=273113&p=1228193&
ሸዋ ውስጥ ያሉ አያሌ የቦታ ስያሜዎች ራሱን ሸዋን ጨምሮ፣ ቡልጋ፣ ምንጃር፣ አንኮበር፣ አንጐት፣ መንዝ፣ አሳግርት፣ እቲሳ ፣ ቀወት፣ ወዘተ የሚሉት ሁሉም የክመንት ቋንቋ ስያሜዎች ናቸው (ሰማልኝ፣ 2010)። ታዲያ የክመንት ሕዝብ ሸዋ የሚባለውን አገር ለመጀመሪያ ጊዜ አቅንቶ ባይኖርበት ኖሮ እንዴት የሰውን አገር አልፎ ስም ሊያወጣ ይችላል? በእርግጥም የከርከር ክመንቶች ትውፊታዊ የታሪክ ማስረጃ እንደሚነግረን በድሮ ጊዜ ከሸዋ ወደ ጐንደር ክመንት ወንድሞቻቸው የመጡ ናቸው (ሮዚኒ፣ 1912)። ለዚህ እኮ ነው በመረባውና በጭልጋው የክመንታ ቋንቋ መካከል ሰፊ የዘዬ ልዩነት የሚታየው። በመሠረቱ በሃይማኖት ምክንያት በተፈጠረ መከራና ጭፍጨፋ በሸዋ፣ በወሎ፣ በጐጃም፣ በጎንደር ፣ ወዘተ የነበረው ሰፊው ክመንት እየተጠመቀ አማራ ሆኖ ክመንትነቱን ስለጣለ (ኤርሚያስ ከበደ ፣ 1993) እንጂ በእነዚህ ቦታዎች ሠፍሮ ይኖር የነበረው ሕዝብ ክመንት ብቻ ነበር። . . . ገጽ 53
አሁን ሸዋ ውስጥ ያሉት የቦታ ስያሜዎች በምን ተጠየቅ ነው በክመንታ ቋንቋ ተሰይመው የምናገኛቸው? ገጽ 54
የሸዋ ምድር እኮ ከ95% በላዩ የተሰየመው በክመንታ ቋንቋ ነው። ይሄን ታሪክ እንዴት አድርገው ሊፍቁት ይችላሉ? ወይም ደግሞ ቀደም ብለው የክመንትን ታሪክ ለማድበስበስ ሲጥሩ እንደኖሩ ሁሉ አሁን የሚኖሩባቸውን ቦታዎች የክመንታ ስያሜዎችንም ሰርዘው አማርኛ ባደረጓቸው ነበር። አንጎለላ፣ ምንጃር፣ ቡልጋ፣ ሳማ፣ የረር፣ ኣሳግርት፣ መንዝ ወዘተ እያለ ቦታዎቹን እየጠራ፣ “ቀደምት ሕዝብ ነኝ” ማለት አይቻልም። ገጽ 66
. . . የጥንት ክመንቶች በጣም ጎልተው የሚታወቁ ሦስት የአስተዳደር፣ አምልኮትና ማህበራዊ አስተምህሮ ማዕከላት ነበሯቸው። አንደኛው ማእከል የጎንደር አካባቢን የሚያካትተው ሲሆን ሁለተኛው ማዕከል ደግሞ የአቤር የተራራንና “የአዅሱምን” አካባቢዎች የሚያጠቃልል ማዕከል ነበር። ሦስተኛው ደግሞ የሸዋው ወይም የሽምዅላው ማእከል ተብሎ ይታወቃል። ይህ ማዕከል ከአባይና ከበሸሎ ወንዞች ደቡባዊ አቅጣጫ ያሉትን አካባቢዎች ሁሉ የሚያጠቃልል ማዕከል ሲሆን ኖኅ ከጥፋት ውሃ ለመዳን የተሳፈረባት መርከብ ያረፈችበት የረር (አራራት) ተራራም በዚህ ቦታ ይገኛል። እነዚህ ማዕከላት በአዲሱ ቋንቋ “ሃገረ ስብከት” እንደምንለው ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ ማዕከላት ናቸው። እነዚህን የመሳሰሉ ሌሎች ቦታዎች የነበሩ ቢሆንም በዋናነት በጣም ጎልተው የሚታወቁት ግን ሦስቱ ናቸው። እነዚህ ማዕከላት የየራሳቸው ወንበሮች የነበራቸው ሲሆን፡ ተጠሪነታቸው ማዕከሉን አዅሱም ላይ አድርጎ ለነበረው የበላይ ወይም ጠቅላይ ወንበር ነበር። ይህ የበላይ ወይም ጠቅላይ ወንበር “እንበረም” በመባል ይታወቃል (ኤርሚያስ ከበደ፣ 1993:፥ ያሬድ ግርማ፣ 1999)። እነዚህ ማዕከላት የሃይማኖት አስተምህሮ፣ የባርኮት፣ የቅድስና፣ የመንፈሳዊ አስተዳደር፣ ወዘተ ማዕከላት ሆነው ለረጂም ዘመናት አገልግለዋል። በእነዚህ አካባቢዎች ዛሬ ድረስ ዘልቀው የሚታዩ ታሪካዊ ማስረጃዎች ይህን ይመሠክራሉ። ገጽ 5
“ክመንት የኢትዮጵያ ታሪክ የምስጢር ቁልፍ ነው” ገጽ 26
yaballo wrote: ↑16 Sep 2021, 18:56FOR YOUR FILE: [PDF COPY]: ... የቅማንት ህዝብ አጭር ታሪክ [123 PAGES][/color]
.
A PDF COPY OF THE BOOK ... FEEL FREE TO DOWNLOAD/SAVE IT ...
https://3bd9ac0d-5463-48d3-9293-cc9852d ... JsA1Cr-oxgHorus wrote: ↑29 Aug 2025, 22:19ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ተብሎ የለ! የጩሃተችሁ ልክ ከተባለው ነገር በጅጉን ገዘፈሳ!!! እኔኮ በምን ቋንቋ ልንገራችሁ በጥንት ቋንቋችሁ በወይጦ ወይም በአገው ፣ በቅማንት ወይም በሽናሻ እንዳልነግራችሁ እኔ የኪስታኔ ጉራጌ ተናጋሪ ነኝ። የጎጃም አባት ጋፋት ነው ያለው እራሱ ጎጃሜው ዶክተር ኃ!ይለየሱስ ቪዲዮውን ሰጠኋችሁ! አሁን እኔን ምን አድርግ ነው የምትሉኝ? አባታችሁ ማን እንደ ሆነ ማፈላለግ የናንተ ጉዳይ ነው ! እኔ አያገባኝም። እንዲያው ለመሆኑ ሁላችሁም አማርኛ ተናጋሪ ከመሆናችሁ ምን ነበራችሁ? እስቲ ይቺን ብቻ መልሱ???
Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!
ወዳጃችን Horus
እርማት ሳታደርግም ልትለው ያሰብከው ስለገባን እላይ አስታራቂ ያልነውን ሃሳባችንን አጋርተናችኋል። ጥያቄዉን ለራስህም “ኅብረተሰቤ ጉራጌኛ ተናጋሪ ከመሆኑ በፊት ምን ነበር?” ብለህም እንድትጠይቅ ያደርግሃል ብለን እንገምታለን። በታሪክ አጋጣሚ ጉራጌኛ ከመጋገሩ በፊት ኅብረተሰብህ ወይ አማርኛ ወይ ትግርኛ ወይ ኦሮምኛ ወይ ግዕዝኛ ወይ ሱማሌኛ ወይ አፋርኛ ወይ ጋፋትና ወይ ወዘተኛ ተናጋሪ ሆኖ እንደነበረ ልትገምት ትችላለህ። ግን ይህ ግምትህና መልስህ የአንተን አሁናዊ ሁኔታ ብዙም ዬሚቀይረው አይመስለንም። ያ የጥንት ኅብረተሰብህ ሰው ነበር፡ አሁንም ሰው ነው። ይህን አምኖ ከሌሎች ኅብረተሰቦች ጋር “ወሃ ቀጠነ፡ አሰብ የኔ ነው፡ አባይ የኔ ነው፡ በራራ የኔ ናት፡ ዝዋይ የኔ ናት፡ ወዘተ የኔ ነው” ከሚል ‘ከኬኛ’ ጥምቀት ተገላግሎ፡ ሌሎች ኅብረተሰቦችን እንደራሱ ወድዶ፡ በፍቅር አምላክ የሰጠውን ጸጋ ከተመስገን ጋር እያጣጣመ እንዲኖር መትጋት ያስፈልጋል።
ስለ ዲኤንኤ ሳምፕሎችና ውጤታቸው ያልከው ቢሞከር እንደ ጥናት አይከፋም ነበር፡ ግን 'ረፈረንስ' የምትለው ቅማንትና 'ረፈረንስ' የምትለው አማራ መኖር አለበት። ያ መነሻህ ደግሞ ምን ያህል 100% ቅማንት ነው ወይም 100% አማራ የሚለውም አጠያያቂ ነው የሚሆነው። እንዲያው ጸጉር ልሰንጥቅ ካልክ ግን፡ በምንጃር አማሮች የምታገኘው የቅማንቶች ዲኤንኤ፡ በጎንደር ቅማንቶችም ያን ያህል የአማራ ዲኤንኤ እንደምታገኝ ግን አትጠራጠር። በዚህ ሁሉ ዘመናት፡ ፍቅር የሚባል አስተሳሳሪ ገመድ ነበር፡ ያ ገመድ ሁሉንም አስተሳስሯል፤ ቅማንቱን ካማራ፡ ኣማራዉን ከኦሮሞ፡ ኦሮሞዉን ከሶማሌ፡ ሶማሌዉን ከአፋር፡ ኣፋሩን ከትግሬ፡ ትግሬውን ከአገው፡ ወዘተን ከወዘተ። ስለሆነም ሁሉም ዝርያ ተቀላቅሏል፡ ትክክለኛው የዲኤንኤ ላብራቶሪ ካጋጠመህ ሁሉንም “ኢትዮጵያ” የሚባል ዲኤንኤ ኣላቸው ብሎ ይነግርሀል ብለን እናስባለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ይመችህ ባያሌው!
ኬር!

Horus wrote: ↑02 Sep 2025, 13:42Meleket,
አንዲ እርማት ላድርግ... ከታች ያለው ፓራግራፍ ውስጥ የመጨረሻዋ አረፍተ ነገር ውስጥ ቁልፍ ቃል ስቼ ነበር (በችኮላ ስጽፍ) "እንዲያው ለመሆኑ ሁላችሁም አማርኛ ተናጋሪ ከመሆናችሁ በፊት ምን ነበራችሁ?" ተብሎ ይነበብ።
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ተብሎ የለ! የጩሃተችሁ ልክ ከተባለው ነገር በጅጉን ገዘፈሳ!!! እኔኮ በምን ቋንቋ ልንገራችሁ በጥንት ቋንቋችሁ በወይጦ ወይም በአገው ፣ በቅማንት ወይም በሽናሻ እንዳልነግራችሁ እኔ የኪስታኔ ጉራጌ ተናጋሪ ነኝ። የጎጃም አባት ጋፋት ነው ያለው እራሱ ጎጃሜው ዶክተር ኃ!ይለየሱስ ቪዲዮውን ሰጠኋችሁ! አሁን እኔን ምን አድርግ ነው የምትሉኝ? አባታችሁ ማን እንደ ሆነ ማፈላለግ የናንተ ጉዳይ ነው ! እኔ አያገባኝም። እንዲያው ለመሆኑ ሁላችሁም አማርኛ ተናጋሪ ከመሆናችሁ ምን ነበራችሁ? እስቲ ይቺን ብቻ መልሱ???
በተረፈ ስለ ከመንቶች (ቅማንቶች) ያቀረብከው ነገር ግሩም ነው ፤ ሃሳብ ይቆሰቁሳል ። በእኔ እምነት ከዚህ በኋላ ትኩረታችን የታሪክ፣ የተረት፣ እና የትርክት ክርክር ሳይሆን የዲ ኤን ኤ ምርምር መሆን አለበት ። አሁን አንተ በጠቀስካቸው የሸዋ አማሮች አገር ነዋሪ የሆኑ እና በጎንደር ባሉት ቅማንቶች ሳምፕል ናሙማ ዲ ኤን ኤ ሰብስቦ በማገናዘብ አንተ በስነ ቋንቋ ያቀረብከውን ሃስብ በባዮሎጂካል ዘዴ ማረጋገጥ ወይም መሻር ይችላል ። ምንጃርን ስም የሰጡት ቅማንቶች ከሆኑ አለምንም ጥርጥር የቅማንት ጂን በምንጃር አማሮች ሰውነት ውስጥ ይገኛል! አለቀ!
Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!
Meleket,
አንድ ቅድመ-ታሪክ ወደ ታሪክ ማህደር ለመዘገብ የሚቻለው ልብ-ወለድ ገጸባህርይ በመፍጠር ሳይሆን ፋይዳዊ ማስረጃዎች በማጠናቀር ነው። ለምሳሌ የአርኪዎሎጅ፤ የቁሳቁታሪክን ለመበቀል ብቻ አክቲቪስቶች እራስ ወለድ በሆነ የበታችነት ስሜት መንቀዝ ምክንያት ክ/ሀገራት ሳይመሰረቱ በፊት ይህ ክ/ሀገር የቅብጥርስዬ የቅብትRስዬ ማለት መዘላበድ እንጅ ታሪክ አይሆንም። ደግሞ አንድ ክስተት ወይም አንድ ሰፊ የህዝብ ብዛት ያለው ጎሳ ከፍተኛ ነውጥ ሲገጥመው ያ ጉዳይ በአገሪቱ ውስጥ የጋርዮሽ ትውስታ በመፍጠር ጽሁፍ ባይኖር በቃል ይተላለፋል- ያትልቅ ህዝብ ደግሞ ትንሽ እርሾ ይኖረው ነበር። ለምሳሌ በጽሁ ኋላቀር ወይም ታሪክ መዘገብ ባልቻሉ አገራት ሁሉ የተከሰተ ትዕይንት በሳይንስ እና ጽሁፍ ባላቸው አገራት አንድ ትልቅ ትዕይንት ነበር። ይኸው አይሁዶች ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በሰቀሉት ዘመን የሰማይ አካልት ተናውጠው ነበር፤ ጸሀይ ብርሃን ነፍጋ ምርድ በጨለማ ተሞልታ ነበር በቅጽበት - ያ! ትዕይንት በአፈ-ታሪክ እንደ አፍሪካ ባሉ አገራት በቀን ጨለማ እንዳዩ ሰማይ ሲታወክ እንዳስታዋሉ ይነገራል።
በኢትዮጵያ ውስጥ እንድሁ አንድ ልዩ ክስተት ሲፈጠር የወል ትውስታ ሊኖር እንደሚችል ጥርጥር የለም - ያ በሌለብት አፈንጋጮች የእራሳቸው ምናባዊ ትውስታ በመፍጠር ታሪክ ለመደምሰስ ይታገላሉ። ለምሳሌ በኢትዮጵያ ሁለት ታላላቅ ክስተቶች ታይተዋል- በአፍ ይሁን በጽሁፍ የወል ትውስታ የሆኑ። 1) የግራኝ አህመድ ወረራ 2) የኦሮሞ ፍልሰት።
ለምሳሌ ግራኝ አህመድ እርሱ ከስሙ ብትጀምር ለምን ግራኝ ተባለ ብሎ መጠየቅ ነው። ጸሀፊዎች ግራ እጅ ስለሚጠቅም ይላሉ። አፈ-ታሪክ ግን ግራኝ አፈጣጠሩ ከሰው ተፈጥሮ ወጣ ያለ እንድሁ ዲያብሎስ ያደረበት ቄስ እና የሼህ አገልጋይ የሆነች ካዳሚ ግራ በሚያጋባ መስተጻምር የተፈጠረ ስለሆነ። ( አባቱ ቄስ ሲሆኑ ሰይጣን እራሳቸው ላይ ሰፍሮ ከቤት እስከ ቤተስኪያን ቅጥር ይከተላቸው እና ግቢ ሲገቡ አጥቅ ቁጭ ብሎ ይጠብቃቸዋል - ቅዳሴ እስኪያልቅ። አንድ ቀን ግን ከወሰልቱበት መደብ እስከ ቤተስኪያን ግቢ ገባ (የሼክ ጥምጣም አስጠምጥሞ) - ከዚያ በመቋሚያ ተቀጥቅጦ ሞተ --- ቀጠ ቀጠ ከይሴ ይሉሃል
አፈጣጠሩም ከተጣለው ሰይጣን በመሆኑ ( መጽሀፈ ሄኖክ) እጅግ እረጅም እጅግ ጉልበት ያለው ነበር ይላል አፈታሪኩ። አንድ አንድ የግራኝ ያወደማቸውን ወይም ቅሪቶች ላየ በእውነትም የተላው ሰይጣን ውላጅ ነው ያስብላል። ተጽፎ የተገኘውም ይሁን አፈታሪኩ ግራኝ በእርግጥ ከፍተኛ እና ሰፊ ጥፋት ማድረሱን ያረጋግጣል። እንደ ጭልፊቱ አይነት እና ቅማንት ምናምን ብሎ የሚፈጥር ደግሞ እመ አልቦ በመፍጠር ውሸት ደጋግሞ በመጻፍ እውነት ለማድረግ ነው።
ሌላው ሰፊ የወል ትውስታ የታሪክ ይሁን የአፈ-ታሪክ መሰረት ያለው የኦሮሙ ፍልሰት እና መስፋፋት ነው። በወቅቱ የነበሩት አባ ባህርይ በዚህ ረገድ ለትውልድ ያበረከቱት ሰነድ እጅግ የሚመሰገን ነው - የፓለቲካ ወይም አክቲቪስት ትወና ወደ ጎን በመተው። ይህ የመስፋፋት ደግሞ መሬት ላይ ያሉ ማስረጃዎች ይገኛሉ። በወል ትውስታ ይህ ድርጊት ከኦሮሞዎች አፍ ሳይቀር ይነገራል - ለምሳሌ ከባህር ገማ ጉዟቸውን እንደ ጀመሩ - ከዚያ እንደመጡ። ኦሮሞዎ ጦረኛ እንደነበሩ በቀደምት ነባሩ ህዝብ አባባል በቃል ይነገራል - ለምሳሌ "*ላ እና ዝናብ ከደጅ የጨርሳል" - ወዘተ። ስ፤ ስነ-ህንጻ ቅሪት፤ ተዘማጅ ቅሪተ-ባህላዊ መስተጋብር ወዘተ።
አንድ ትልቁ ቁምነገር ግን ታሪክ እውነትነቱ ሳይበረዝ ቢቀጥል የጋራ ታሪክ ነው። የኢትዮጵያ ታሪክ የአንድ ጎሳ ወይም ነገድ የግል አይደለም። አገር የጋራ ነው ታሪክ የጋራ ነው። አሁን ያለውን ትውልድ ኢትዮጵያዊ ማንነት አምስት ሳንቲም የሚቀንስ ነገር የለውም። ይህ እንደ ጭልፊቱ እና የመሳሰሉት የውሸት ታሪክ ዘሪዎች እያደረጉ ያሉት ትውልድ ታሪክ አልባ ነው። የቡርቃው ዝምታ እኮ የተማሪዎች መማሪያ መጽሀፍ ነው - ተስፋየ ገ/እባብ ኪሳቸው ያስገባው ውሸት። አንተ ደግሞ ሌላው ተስፋየ እንዳትሆን የሌለ ከምቲ ምናምን የሚል የሀሰት ዝክንትል እየጻፍክ።
የቃላት ጭራ በመያዝ ይህ መደምደምያ መስጠት ወንጀል ነው። በቅርቡ ነጋቱማ መርዌ የሚለው ስያሜ ከሀረርጌ አካባቢ የተወሰደ ነው። መራዊ ጎጃም ከመርዌ ጋር ግንኙነት አለው ይልሃል። በጣም ትልቅ ስህተት ለመስራት ትልቅ ድፈረት ነው። መራዊ ማለት ግዕዝ በአማራኛ ለንግግር እንድመች ሲቀላጠፍ ነው - መርዐዊ - ሙሽራ (ጋር የተያያዘ ነው)። ከሀረርጌ በፊት ዳዋሮ የሚባል መኖሩን ነጋቱማ አያውቅም - ሀረርጌ ከአደሬ ጋር የተያያዘ (አሁን ሀራሪ)። መርዌ በርካታ የግዕዝ እና መዛግብት ያሉባት አብያተ ክርስቲያናት በጂሃዲስቶች የጠፉባት መሆኑን እንኳን አልመረመረም። ተስፋለኝ የተሻለ ጥናት እና ምርምር ያደርጋል ባይነኝ።

መለከት፣
መጀመሪያ ያሰብን ጉዳይ አንስተን እንዝጋው ። አሰብን ያነሳሃው ያው ከላይ እንዳልኩት ፈስ ያለበት እንደ ሚባለው ነው። ስለ ዲ ኤን ኤ ስናወራም አሰብ ብቅ ይላል ። አሁን ላይ ባለው ሕይወታችን ውስጥ ቁልፉ ሞቲቬሽን ወይም ገፊ ፍላጎት ስለሆነ ፣ ግን አሰብ የዘር ጥያቄ የማነንት ትያቄ ሳይሆን አንድም የታሪክ ፣ አንድም የኢኮኖሚ ፣ አንድም የባለቤትነት በአንድ ቃል የፖለቲካ ጥያቄ ነው ።
ወደ ዘር፣ ቋንቋና ጎሳ ማንነት ስንመጣ 'አማርኛ ከመናገርህ በፊት ምን ነበርክ? ' ያልኩት ለኔም ይሰራል። በደስታ የምመራመረው የእውቀት ጥያቄ እንጂ የምሸሸው ወይም የምደበቀው የሳይኮሎጂ ጭራቅ አይደለም ። ጉራጌ የሚባሉት ሕዝብ ኮምፖዚት ሕዝብ ናቸው ልክ እንደ ትግሬ ፣ አማራ ፣ ኦሮሞ ሕዝብ ። ይህ ማለት በዲ ኤን ኤ የተለያየ ሃረግ ያላቸው ግ ን በግዜ ፣ በፍልሰት ፣ በቋንቋና ባህል አብረው በአንድ ሴራና ስኛት ስር አንድ ብሄር የሆኑ ሕዝብ ናቸው፣ በመሆኑም በውስጣቸው እጅግ ብዙ ትናንሽ ክላኖችን ያቀፈ ፣ በመልክ በጣም ዝጉርጉር ሕዝብ ናቸው ። ይህም ስለሆነ የተለያየ የጂኒኦሎጂ ተረት፣ ትርክትና ታሪክ የሚያስተናግዱ ሕዝብ ናቸው ። ይህ ደሞ እጅግ ጤነኛና ሳይንሳዊ ነው ። ከዚህ የላቀ ዝርዝር ውስጥ መግባት እችላለሁ ግና ሰውን ማሰልቸት ይሆናል ።
ከላይ እንዳልኩት እኔ ካንተ ጋር የምስማማው ልክ አንድ ጂን የሰው ልጅን ታሪክ እንደ ካዝና ቆልፎ የያዘ የባዮሎጂ ምስጢር እንደ ሆነ ሁሉ ቃል (ቋንቋ) የአንድን ሕዝብ ባህልና ታሪክ ቆልፎ የያዘ ሳጥን ነው ። ስለዚህ 'ምንጃር' 'መንዝ' 'ጎጃም ' 'ቅማንት ' ወዘተርፈ የሚባሉት ቃላት የሚነግሩን ታሪክና ባህል አለ ። በምርምርም ዘዴ ሊንጉዊስቲክ ሜትድ ማለት አንዱ ይህ ነው። ለምሳሌ አሳ ማራ ማለት ቀይ አፈር ወይም ቀይ መሬት ማለት ነው የዛሬው ዋና ከተማችሁ አስመራ ማለት ነው ። የአፋር ቃል ነው ። ግሪኮች ያንን ቃል ነው በጥንታዊ ክሪክ ተርጉመው አኤርትሮስ (ቀይ) ያሉት!! ስለዚህ ቃል ምስጢረኛ ነው!
ኬር

ወዳጃችን Abere ግሩም ተንትነሃል! እስቲ በል እላይ የቅማንቱ ጸሃፊ የገለጣቸውን ሸዋ ውስጥ የሚገኙ ስፍራዎች ስያሜ ትርጉማቸውን ባማርኛም ይሆን በፈለከው ቋንቋ ንገረን። እኛ ሲባልም እንደሰማነው፡ መንዝ ማለት “መን ኢዩ እዚ” ይህ ማን ነው? ማለትን ያሰማል ሲባል ሰምተናል። ቅማንት ማለትም “ከም አንተ” ማለትም “እንደ አንተ” ማለት ነው ትርጉሙም ሲባል ሰምተናል። ቅማንቱ ማን ነህ ተብሎ ብግእዝ ቋንቋ ተጠይቆ የሰጠው መልስ ሊሆን ይችላል። አንኮበር ማለትም አንዳንዶች የአንኮ የተባለ/ች ሰው በር ብለው ሲተረጉሙት ሰምተናል የያኔው ማኅበረሰብ “አንኮ” የሚባል ስም ያወጡ ነበር ባዮች። ለመሆኑ አንኮ ማለትስ ምን ማለት ነው? ወዘተ ብለን ጠይቀን መመርመርም ያባት ነው። እኛ እንደሚመስለን እና በመላምት እንምንምተው ግን በተለይ ስፍራው፡ የመግቢያና መውጫው አንድ በር ወይ አቅጣጫ ብቻ ከሆነ፡ ሌላው አቅጣጫ የማይመች ከሆነ “እንኮ በር” ማለትም “ባለ አንድ በር” ወይም “ብቸኛ በር” እንደማለት ሊሆን ይችላል፡ የግሼንና የመቅደላ ቢጤ ከሆነ የስፍራዉ አቀማመጥ ማለት ነው! አንዳንድ የኤርትራ ህብረተሰብ ክፍሎች “እንኮ” የምትል ቃልን “አንድና አንድ ብቻ” ለማለት የሚጠቀሙባት ቃል ናት በተለይ የሳሆና የአዋሳኞቻቸው ህብረተሰቦች ማለት ነው። በነገራችን ላይ አሁን የሳሆ ኅብረተሰብ በሰፊው ሰፍሮባቸው የሚገኙ የምስራቅ ገደላማ ስፍራዎች ጥንት እስከ 44 አብያተ ክርስትያናት የነበሩበት ቅዱስ ስፍራ ነበርም ይባላል። በደንቡ መጠናትና መፈተሽ የሚገባው ታሪካዊ ስፍራ ነው!
ይመችህ ባያሌው!
ይመችህ ባያሌው!
Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!
ወዳጃችን እንዴት ነህ ባያሌው!
የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ አባት የሆነውን፡ የዓዲኳላይቱን የእህታችን ልጅ አባባል እንዋስና እንዲህ እናቅርብልህን
“አሰብ ለጉራጌ ምኑ ነው?” ወይም እንዲህ በአባዱላኛ “አሰብ ለወሮሞ ሚኑ ኖ?”
ሄሄሄ የጉራጌ ካድሬና ቦተሊካ ይጠፋናል ብለህ ነዉን? አሁን በጥያቄ ስትወጠር ግዜ ጉዳዩ እንደሚመለከትህ ግልጽ ሆነልህን? ታዲያ አስቀድመህ “አማርኛ ከመናገራችን በፊት ምን ነበርን?” አትልም ነበርን ወዳጃችን !
ወዳጃችን Horus የናንተው የጦቢያ ቦተሊከኞች፡ አስመራን የቆረቆሯት የትናንቱ ራስ አሉላ ናቸው ሲሉን ታዲያ ዬት ነበርክ? አስመራ ጥንታዊት ከተማ መሆኗ እየገባህ ነው ማለት ነው። ኤርትራዉያን በሞላ ዓፍሮቹ ስጋቸው ስጋችን ደማቸው ደማችን ነው የምንለው እኮ ታዲያ ለዚያ ነው! አስመራን ከቆረቆሩት 4 ቀዬዎች አንዷ በዓፋሮችም የቆመች ነበረች። እንግዲህ የብልጥግናዉ ካድሬ የኢትዮጵያ 'ቅርብ ሰዉ' ወዳጃችን Horus ፡ የአዶማራ እና የአሳማራ ትርጉምና ትንታኔ ከገባህ ዘንዳ፡ ካራማራ የማን መሆኑ ገብቶሃል ማለት ነው። የሱማሌ ክልልና በኢሳዎች የሚመራው የጅቡቲ መንግሥት እየተናበቡ፡ ኢትዮጵያውያን ዓፋሮችን ተባብረው እዬበደሉ ነው፡ ብልጽግኖቹና ሆድ አደር ካድሬዎቻቸው ደግሞ ምንም ያልተፈጠረ በመምሰል፡ አሰብ የሚል ትርክት በመፍጠር፡ የአፋር ህዝብን ብልጽግናና ልማት ሰላምና እድገት የማኮላሸት ተልእኮ በይፋ እያራመዱ ነው ሲባል በነ የመንካዕካዑ ዓፋር በነኢብራሂም በኩል ሲነገር ሰምተናል። 'ተዉ ይህ ተግባር ጡር አለው' ብለናችኋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
ኬር!
Re: የጎጃሜ አባት ጋፋት ነው! መጨረሻ ላይ እውነት መውጣት ጀመረች !!!
እኔ ይኸ በየሜዳው እንደ አለሌ አህያ እንደፈለገው የሚያንዛርጠው ቅጥቅጥ ካድሬ የሚዘባርቀውን ፕሮፓጋንዳ ከቁም ነገር አልቆጥረውም።
ጭልፊቱ እኮ ግዕዝን የፈለሰፍነው እኛ ነን፣ ትግራይ ኬኛ፣ የአክሱም መጠሪያ አካሱማ፣ የቀዳማዊ ምኒልክ ትክክለኛ ስም ንጉሥ በያና ሌቃ፣ የንግሥት ሳባ እውነተኛ ስም ጎርሳሜ ጉዲቻ ነው፣ የኤርትራዋ ጉራ ወደ ባለቤቱ መመለሰት ያለባት የጉራጌ እርስት ናት ወዘተ እያሉ ለአናሳነታቸው መለጠፊያ ልብወለድ ድርሰት ለሚፅፉት ዕፉኝቶች በየደቂቃው ዕልልልልልል የሚል ጉምቱ ውታፍ ነቃይ ነው።