Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14781
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን ፋኖ እያራወጠው ነው።

Post by Abere » 01 Sep 2025, 18:28

ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በብር በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን አማራ ፋኖ እያራወጠው ነው። ፋኖ ሲማርካቸው አህያ እስኪ ፈሳ አያደርሳቸው።

Abere
Senior Member
Posts: 14781
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን ፋኖ እያራወጠው ነው።

Post by Abere » 03 Sep 2025, 15:54

ክራይ ሰብሳቢ DDT አዛውንቱን ሮቦት ከአቅም በላይ ከጥቅም ውጭ እያደረገው ነው። DDT በተረኝነት ወይም ወንጀለኛውን ፒፑ ቡድኑን መሰረት አድርጎ የኢትዮጵያን ህዝብ በኪራይ ሰብሳቢነት የቦጠቦጠውን ተጠቅሞ ሽማግሌውን ቆጣሪው ንሮ እስከ ወዲያኛው እንድያንቀላፋ እያደረገው ነው። አንገት ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር ...

Selam/
Senior Member
Posts: 16920
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን ፋኖ እያራወጠው ነው።

Post by Selam/ » 03 Sep 2025, 17:56

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ ቢያንስ አራት ሌላ አካውንት ና ፐርሰናሊቲ አለው፤ አንዱ ዲዲቲ ይባላል!

Abere
Senior Member
Posts: 14781
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምን በወለደች አረፈች ይባል ነበር። አሁን DDT ሮቦት ጭልፊቱን ኳ! አድርጎ በመግዛቱ በኢንተርኔት ውጊያ አረፍ ብሏል ምድር ላይ ግን ፋኖ እያራወጠው ነው።

Post by Abere » 04 Sep 2025, 14:48

ግምትህ በእርግጥም ትክክል ሊሆን ይችላል። እንደ እኔ Horus ሌላ ከ DDT በተጨማሪ አንድ ሌላ ስም አለው - OPFist በዚህኛው ስሙ ግን ብቻውን ከእራሱ ጋር ብቻ ይነጋገራል። ባይገርምህ ሆረስ - OPFistም ነው።። በእርሱ ቤት confuse and convince እየተጫወተ ነው። :mrgreen:
Selam/ wrote:
03 Sep 2025, 17:56
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ ቢያንስ አራት ሌላ አካውንት ና ፐርሰናሊቲ አለው፤ አንዱ ዲዲቲ ይባላል!

Post Reply