Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አባይ ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 03 Sep 2025, 22:42

አባይ (ሃባይ) የጥንታዊ ግብጾች አምላክ! (Hapi Nile god)
ከዚህ ቀጥሎ ያሉት መረጃዎች ተራ በተራ አቀርባለሁ።

በመጀመሪያ ያለው አንድ አባይ ነው ፤እሱም ናይል ይባላል። Nile በፍጹም የግሪክ ወይም የላቲን ወይም ማንኛው የምራብ (ኢሮፕ) ቃል አይደለም። ናይል ተብሎ ላቲናይዘድ የሆነው ቃል ጥንታዊው ናሃል ፣ ናሃር ፣ ባሃር ናይል የሚባለው የሴም ቃል ሲሆን ሲጀመር በሸለቆ ውስጥ ያለ ዉሃ ማለት ነበር። ለምሳሌ ላንጋኖ የሚለው የሃይቅ ስም እንዲሁ ናሃል ከሚለው ኢቲሞሎጂ የተነሳ ነው። ስለዚህ ናይል የሚለው የራሳችን የሴም ቃል ስለሆነ እንደ አሻን እንጠቀመው።

አባይ (ሃባይ) በጥንታዊ ግብጾች ዘንድ ምን ትርጉም ነበር ለሚለው 'የአማልክቶ አባት ' (The Father of gods) ማለት ነበር ። ይህ ደሞ በቀጥታ የኢቲዮፒክ አባት ፣ አቢ ፣ አቢይ የሚለው ቃል ነው ። ያኔ ሃቢ አቢ (አባት) ማለት ነበር ። ለምሳሌ ሃሙር አቢ ሳይሆን ሃሙር ሃቢ (ሕግ የሚሰጥ law giver) ነበር የሚባለው። ስለዚህ ለግብጾችም Hapi (life giver) ሃባይ ሕይወት ሰጭ አምላካቸው ነበር ። ቃሉ ግን አቢ ፣ አበ ፣ አብነት መስጠት ሆኖ ይህው የኢትዮጵያ ቃል ነው ። በጥንታዊት ግብጽ ኢትዮጵያ አልነበረችም የሚሉ ዋሾዎች ናቸው ።

አባይ (ሃብይ)ን በተመለከተ የሚከተሉትን ማስረጃዎች ተከታተሉ ።


1
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መረጃ፡
AI Overview

Hapi was the Egyptian god of the Nile's annual flood, a fertility god whose inundation deposited rich silt, enabling agriculture. He is depicted as a large-bellied, blue- or green-skinned figure, often with large breasts, symbolizing fertility and abundance. Hapi was revered throughout Egypt, especially at Elephantine Island, where priests performed rituals to ensure a bountiful flood.

Role and Significance
• Fertility:
Hapi was a fertility god whose floods brought nutrient-rich silt, fertilizing the land and providing food.
• • Prosperity:
His annual flooding was essential for Egypt's agricultural prosperity, and he was considered a benevolent force for good.
• • Unity:
Hapi was sometimes depicted as twin figures (Hap-Reset and Hap-Meht) tying together the papyrus and lotus, symbolizing the unification of Upper and Lower Egypt.

Depiction
• Appearance:
He is typically shown as an androgynous or possibly intersex figure with a prominent, rounded belly and large, drooping breasts, wearing a loincloth and a false beard.
• • Colors:
His blue or green skin signifies the waters of the Nile or the fertile vegetation brought by the flood, respectively.
• • Symbols:
He often carries papyrus and lotus plants, symbols of Lower and Upper Egypt.

Worship and Cult
• Location:
Hapi's primary cult center was on Elephantine Island, near the supposed source of the Nile.
• • Festivals:
Ancient Egyptians held annual festivals to celebrate Hapi's arrival and the life-giving flood.
• • Priests:
Priests performed rituals at the nilometer on Elephantine to monitor flood levels and ensure continued blessings.

2
Wikipedia
https://simple.wikipedia.org/wiki/Hapi_(Nile_god)
Last edited by Horus on 03 Sep 2025, 23:11, edited 6 times in total.

Odie
Member+
Posts: 6090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አባይ (ሃባይ) የጥንታዊ ግብጾች አምላክ!

Post by Odie » 03 Sep 2025, 22:42

አይነ-ስንኩሉ አራሙማ :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አባይ ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 03 Sep 2025, 23:03

አባይ (ሃባይ) የጥንታዊ ግብጾች አምላክ! (Hapi Nile god)

Odie
Member+
Posts: 6090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አባይ ምን ማለት ነው?

Post by Odie » 03 Sep 2025, 23:17

Horus wrote:
03 Sep 2025, 23:03
አባይ (ሃባይ) የጥንታዊ ግብጾች አምላክ! (Hapi Nile god)
ካድሬው no body needs your help on the matter!
Keep your flight of ideas to yourself!
Your idea is tinted and no more neutral and believable.

We know you are pooooping on the forum to dilute other posts because you are paid to do that!

ቆርፋዳ!

Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባይ ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 03 Sep 2025, 23:25

ዛሬ አንድ ታሪክ የማያውቅ ሰው ጥንት ኢትዮጵያ The Land of god ትባል ነበር ቢባል አያምንም ። ይህ ነው መረጃው ግምጾች ያማልክት ሁሉ አባት የሚሉት ሃባይ የሚኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነበር፣ ነው። ለምለም አፈር ተሸክሞ በያመዐቱ ጎርፍ የሚሰጣቸው ናይል አባይ አምላካቸው እንጂ ዛሬ ነጭ አባይ የሚባለው ያባይ መጋቢ ትንሽዬ ወንዝ አይደለም ።

መታወቅ ያለበት ዛሬ ነጭ አባይ የሚባለው ትንሽዬ ወንዝ ከአባይ ጋር ባይቀላቀል ግብጽ አይደርስም ነበር። ስለዚህ ልድገመው ባለም ላይ ያለው ናይል ወንዝ አባይ ይባላል! ያ ወንዝ ደሞ የኢትዮጵያ ወንዝ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባይ ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 03 Sep 2025, 23:35

[b]አንቱ የሚባሉት የኢትዮጵያ ልሂቃን የሚያደርጉትን ባለ ፋይዳ ውይይት ተከታተሉት![/b]


Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባይ ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 04 Sep 2025, 01:48


Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባይ ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 04 Sep 2025, 14:23


Post Reply