የምክክር ኮሚሽን በዋሽንግቶን ዲ ሲ! ለመደገፍም ወይም ለመቃወምም ከስፍራው ተገኝ!
አኩርፈህ ብትቀር ኢትዮጵያ አለ አንተ ጉዞዋን እንደ ምትቀጥል እወቅ ! አንተ መጣህም ቀረህም የሚመጣ ለውጥ የለም!
Re: የምክክር ኮሚሽን በዋሽንግቶን ዲ ሲ! ለመደገፍም ወይም ለመቃወምም ከስፍራው ተገኝ!
ሲሳይ አጌና፥
በእኔ አስተሳሰብ ዝንባሌዉ ላለዉ ሰዉ መማር ወይም ማወቅ በጣም ቀላል ነዉ።
በጣም ቀላል ጥያቄ ከመጠየቅ መጀመር ይችላል። መማር ወይም ማወቅ እና አዋቂ የመሆን ጥበቡ ለጥያቄዉ ኣሳማኝ መልስ ለማግኝት ተግቶ ማሰብ እና ማሰላሰል ነዉ።
ባህል ሆኖ ብዙዎች ቀላል ጥያቄን ሳይመልሱ በንዝህላልነት ያልፋሉ። እዚህ ኣንተን መዉቀሴ ኣይዴለም። ኣልፎ ኣልፎ ኣጋጥሞኝ ስሰማህ እያሰበ መናገር የምትችል ወይም ዝንባሌዉ ያለህ ይመስለኛል።
ስለዚህ እንደ ሌላ ኢትዮጵያዊ ለሁለት ቀላል ጥያቄዎች የራስህ የሆኑ ኣሳማኝ መልሶች ኣሉህ ወይ ብዬ ልጠይቅህ ነዉ።
፩ኛ) እስከዚህ ዘመን ድረስ ለምንድነዉ የአፍርካዉ ፈረኦ ግንበኛ ሳይሆን ጥጋበኛ ተብሎ ሲሰበክልን የኖርነዉ?
፪ኛ) የኢትዮጵያ ሎሬት የነበረዉ እና የኣፍርካ ህብረት መዝሙርን የጻፈዉ ፀጋዬ ገብረመድህን በሚከተሉት ስንኞቹ ምን ማለቱ ነበር?
የማይነጋ ሕልም ሳልም
የማይድን በሽታ ሳክም
የማያድግ ችግኝ ሳርም
የሰዉ ሕይወት ስከረክም
እኔ ለእኔ ኖሬ ኣላዉቅም
ለዚህ ሁለት ጥያቄዎች የራስህ የሆነ ኣሳማኝ መልሶች ኣሉህ?
ካሉህ በጋዜጠኝነት ሙያ ላይ የተሰማራህ ስለሆንክ የኢትዮጵያዊያን መልሶች ኣንተ ከደረስክበት መልሶች ጋር የሚስማሙ ናቸዉ?
ካልተስማሙ ወይ ኣንተ ወይም እነሱ ተሳስተዋል።
ይህ ማለት ብሔራዊ መግባባት የምያስፈልገዉ እዚህ ላይ ነዉ።
የራስህ መልሶች ከሌሉህ ሀላፊነት የጎደለህ ጋዜጠኛ ያደርገሃል። ይህ ማለት ደግሞ መልሶቹን ማግኘት ስለ ብሔራዊ መግባባት ከማዉራት መቅደም ኣለበት ማለት ነዉ።
Re: የምክክር ኮሚሽን በዋሽንግቶን ዲ ሲ! ለመደገፍም ወይም ለመቃወምም ከስፍራው ተገኝ!
Singing Oromuma/ARAMUMA donkeys
Re: የምክክር ኮሚሽን በዋሽንግቶን ዲ ሲ! ለመደገፍም ወይም ለመቃወምም ከስፍራው ተገኝ!
እኔ ይሀ የምክክር ኮሚቴ የሚሉት ነገር አይዋጥልኝም። ምንም ምክክር አያስፈልግም ፋይዳ የለውምና። ትራይባሊስቶችና Eden fake Ethiopianist የምትላቸው የሞት ሽረት ግብግብ ገጥመዋል። አንዱ መሸነፉ አለበት ኢትዪጺያ ሰላም እንድትሆን። F .., ምክክር bring the fight to the end. For the short term lives will be lost, but one side has to win Ethiopia to be governed peacefully.
The Ethiopian government is in this nonsense diplomatic mission.
No, Ethiopia will be better off if one eliminates the other for good. The two — tribalist and “ Ethiopianist” — cannot live their beliefs in one Ethiopia.