Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12888
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አሁን ላይ እንዲያዉም ኩልል ያለች ዉሃ ነዉ የምንለቅላቸዉ፣ እንደ ድሮ የደፈረሰ ዉሃ ሳይሆን።

Post by DefendTheTruth » 03 Sep 2025, 15:20

አሁን ላይ እንዲያዉም ኩልል ያለች ዉሃ ነዉ የምንለቅላቸዉ፣ እንደ ድሮ የደፈረሰ ዉሃ ሳይሆን።

አይ ግብፅ ጉዳይ ና የግብፅ ዉሃ ተሸካሚዉ እሳያስ አፈወርቂ፣ ሁለት ድኩማኖች፣ ቆሞ ቀሮች፣ የድሮ ስርዓት ነፋቂዎች።

ብልጥ የሆነ ሰዉ እንደዚህ ያሾፍባቸዋል፤ ወዶ የገቡበት ቅርቃር



Post Reply