Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18392
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ብርጌድ ንሃመዲ መታገል ያለበት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመጠቅለል ነው!

Post by Axumezana » 31 Aug 2025, 03:24

የትግራይ ባንዳ ስምረት ሲሆን የኤርትራ ባንዳ ደግሞ ብርጌድ ንሃመዲ ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 14781
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብርጌድ ንሃመዲ መታገል ያለበት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመጠቅለል ነው!

Post by Abere » 31 Aug 2025, 10:37

ይህ ትግራይ ክ/ሀገር በወያኔዎች መካከል ያለው መከፋፈል በማያሻማ አገላለጽ ልዩነታቸውን አትገልጽም። ብዙዎች የታክቲክ ልዩነት እንጅ የስታራቴጅ እና የአላማ ልዩነት የላቸውም እያሉ ነው። አንዱ አንጃ እኔ የተሻልኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሌላው እንድሁ እኔ የበለጥኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሽኩቻ ነው የሚሉ ታዛቢዎች አሉ። በመሰረቱ ሁለቱም የዘላቂ ግባቸው መገንጠል ሲሆን ጊዜያዊ ጥረታቸው የወልቃይት እና ራያ መሬት እና ህዝብ አብይ ጋር በመወገን ወይስ ከ35 አመት በፊት በነበረው መንገድ መሄድ የሚል ይመስላል።
ትልቁ ተግዳሮት ለሀመዱ/ሻዕብያ በለው ለወያኔ ቲዲፍ/ስመረት የትግራይ እና የኤርትራ ተገዳላዮች ሸለመጥማጥ ስለሆኑ ህዝብ ነቅቶባቸዋል። የነጋባቸው ጅቦች ናቸው። በቀላሉ የማርያም ጥላት ይደረጋሉ። የእነዚህ ሸለመጥማጦች መልካም አጋጣሚ የመሰላቸው የኦሮሙማ ዳፍንት ኢትዮጵያን ስለያዘት የፓለቲካ እና የሚሊታሪ ዝሙት ለመፈጸም ጊዜው አሁን ነው በሚል ይመስላል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን እነዚህ ሸለመጥማጦች የፓለቲካ አባለዘር በሽታ አስተላላፊዎች ስለሆኑ ማንም አይፈልጋቸውም።

Axumezana wrote:
31 Aug 2025, 03:24
የትግራይ ባንዳ ስምረት ሲሆን የኤርትራ ባንዳ ደግሞ ብርጌድ ንሃመዲ ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 14781
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብርጌድ ንሃመዲ መታገል ያለበት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመጠቅለል ነው!

Post by Abere » 31 Aug 2025, 10:54

አንዳንዶች በወያኔዎች መካከል ሲያድር ሲንከባለል የኖረ ነባር ቅራኔዎች እንዳሉ ያሰምራሉ። ይህ ደግሞ የሰሜን አውራጃዎች የደቡብ አውራጃዎች የመደብ ልዩነት እና አድልዎ በሚል። ይህ ነገር ውሃ ሊቋጥር ይችላል። ህወሃት ከመሆኗ በፊት ታጋይ ህዝብ ትግራይ ( ትግራይ ነጻ አውጭ) እንደነበረች በኋላ ግን በዛው በመገንጠል አላማዋ በመሆን ወደ አማራ አዋሳኝ አውራጃዎች ስትጠጋ ድጋፍ ለማሰባሰብ (ለማታለል) በወሎ አካባቢ ወያኔ የሚለውን የአማርኛ ቃል ከታህት ጋር በማዳቀል የፓለቲካ ውስልትና ፈጽማለች የሚል ነው። ይኸውም የደቡብ አውራጃ ህዝብ ከወሎ የተሰረቀውን በመጨመር እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው አይነት ወንጀል በመፈጸም ይመስሉታል። ለምሳሌ "በጥይት በሎም.." የሚለው የቲዲፍ ትዕዛዝ በርካታ የደቡብ አውራጃ ተወላጆችን አስቆጥቷል::

However, there is a pattern of impaired judgment within the group known as "Simret," similar to the northern TDF faction led by Debretsion. Debretsion, in particular, has shown consistent poor judgment, most notably committing the political equivalent of original sin by firing the first shot against the Amhara. Like the fall of Adam and Eve, this act marked a point of no return. He aligned himself with the OLF-Abiy alliance in a tantrum-driven political move against the Amhara. And now, look where he has ended up, disgraced and discredited.

Abere wrote:
31 Aug 2025, 10:37
ይህ ትግራይ ክ/ሀገር በወያኔዎች መካከል ያለው መከፋፈል በማያሻማ አገላለጽ ልዩነታቸውን አትገልጽም። ብዙዎች የታክቲክ ልዩነት እንጅ የስታራቴጅ እና የአላማ ልዩነት የላቸውም እያሉ ነው። አንዱ አንጃ እኔ የተሻልኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሌላው እንድሁ እኔ የበለጥኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሽኩቻ ነው የሚሉ ታዛቢዎች አሉ። በመሰረቱ ሁለቱም የዘላቂ ግባቸው መገንጠል ሲሆን ጊዜያዊ ጥረታቸው የወልቃይት እና ራያ መሬት እና ህዝብ አብይ ጋር በመወገን ወይስ ከ35 አመት በፊት በነበረው መንገድ መሄድ የሚል ይመስላል።
ትልቁ ተግዳሮት ለሀመዱ/ሻዕብያ በለው ለወያኔ ቲዲፍ/ስመረት የትግራይ እና የኤርትራ ተገዳላዮች ሸለመጥማጥ ስለሆኑ ህዝብ ነቅቶባቸዋል። የነጋባቸው ጅቦች ናቸው። በቀላሉ የማርያም ጥላት ይደረጋሉ። የእነዚህ ሸለመጥማጦች መልካም አጋጣሚ የመሰላቸው የኦሮሙማ ዳፍንት ኢትዮጵያን ስለያዘት የፓለቲካ እና የሚሊታሪ ዝሙት ለመፈጸም ጊዜው አሁን ነው በሚል ይመስላል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን እነዚህ ሸለመጥማጦች የፓለቲካ አባለዘር በሽታ አስተላላፊዎች ስለሆኑ ማንም አይፈልጋቸውም።

Axumezana wrote:
31 Aug 2025, 03:24
የትግራይ ባንዳ ስምረት ሲሆን የኤርትራ ባንዳ ደግሞ ብርጌድ ንሃመዲ ነው!

Right
Member
Posts: 4255
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ብርጌድ ንሃመዲ መታገል ያለበት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመጠቅለል ነው!

Post by Right » 31 Aug 2025, 11:43

Ax,
You created the mess with fake referendum and a beautiful letter to the UN. Now you turned around and try to use it as a bargaining card against the Eritreans.
You will fail.
At this point Eritrea is an independent country. Ethiopia do not want to impose its will on them. Not by force.

Rather Ethiopians think properly and should do their homework and devise sound policy.
No to war.
Close the Eritrea/Ethiopia border, deport all Eritreans from Ethiopia and don’t let them in unless there is a legitimate reason. Don’t subsidize the Eritrean economy.
That is where the policy should start.

Dama
Member+
Posts: 6315
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ብርጌድ ንሃመዲ መታገል ያለበት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመጠቅለል ነው!

Post by Dama » 31 Aug 2025, 11:55

Abere wrote:
31 Aug 2025, 10:37
ይህ ትግራይ ክ/ሀገር በወያኔዎች መካከል ያለው መከፋፈል በማያሻማ አገላለጽ ልዩነታቸውን አትገልጽም። ብዙዎች የታክቲክ ልዩነት እንጅ የስታራቴጅ እና የአላማ ልዩነት የላቸውም እያሉ ነው። አንዱ አንጃ እኔ የተሻልኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሌላው እንድሁ እኔ የበለጥኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሽኩቻ ነው የሚሉ ታዛቢዎች አሉ። በመሰረቱ ሁለቱም የዘላቂ ግባቸው መገንጠል ሲሆን ጊዜያዊ ጥረታቸው የወልቃይት እና ራያ መሬት እና ህዝብ አብይ ጋር በመወገን ወይስ ከ35 አመት በፊት በነበረው መንገድ መሄድ የሚል ይመስላል።
ትልቁ ተግዳሮት ለሀመዱ/ሻዕብያ በለው ለወያኔ ቲዲፍ/ስመረት የትግራይ እና የኤርትራ ተገዳላዮች ሸለመጥማጥ ስለሆኑ ህዝብ ነቅቶባቸዋል። የነጋባቸው ጅቦች ናቸው። በቀላሉ የማርያም ጥላት ይደረጋሉ። የእነዚህ ሸለመጥማጦች መልካም አጋጣሚ የመሰላቸው የኦሮሙማ ዳፍንት ኢትዮጵያን ስለያዘት የፓለቲካ እና የሚሊታሪ ዝሙት ለመፈጸም ጊዜው አሁን ነው በሚል ይመስላል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን እነዚህ ሸለመጥማጦች የፓለቲካ አባለዘር በሽታ አስተላላፊዎች ስለሆኑ ማንም አይፈልጋቸውም።

Axumezana wrote:
31 Aug 2025, 03:24
የትግራይ ባንዳ ስምረት ሲሆን የኤርትራ ባንዳ ደግሞ ብርጌድ ንሃመዲ ነው!
Don't involve other Ethiopians. Other Ethiopians "others" in the languages of Tigrey and Amara. The two tribes who always felt that they are the two faces of the same coin. That they said their quarrels are only for power. They come together against those are diffefent from them in search of predation and acqusition of fortunes.
Aberech, deal with your problem yourself. Stop false brotherhood with other Ethiopians to solve your relationship with Axumzena.
It's immoral. It's cheating. It's racist.

Selam/
Senior Member
Posts: 16923
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ብርጌድ ንሃመዲ መታገል ያለበት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመጠቅለል ነው!

Post by Selam/ » 31 Aug 2025, 12:13

ወያኔና ሻዕቢያ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ካርመጠመጡት ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚና ፖለቲካ ቀውስ ጋር ንክኪ ያለው ሁሉ የተረገመ ነው።

Dama
Member+
Posts: 6315
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ብርጌድ ንሃመዲ መታገል ያለበት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመጠቅለል ነው!

Post by Dama » 31 Aug 2025, 12:35

Abere wrote:
31 Aug 2025, 10:54
አንዳንዶች በወያኔዎች መካከል ሲያድር ሲንከባለል የኖረ ነባር ቅራኔዎች እንዳሉ ያሰምራሉ። ይህ ደግሞ የሰሜን አውራጃዎች የደቡብ አውራጃዎች የመደብ ልዩነት እና አድልዎ በሚል። ይህ ነገር ውሃ ሊቋጥር ይችላል። ህወሃት ከመሆኗ በፊት ታጋይ ህዝብ ትግራይ ( ትግራይ ነጻ አውጭ) እንደነበረች በኋላ ግን በዛው በመገንጠል አላማዋ በመሆን ወደ አማራ አዋሳኝ አውራጃዎች ስትጠጋ ድጋፍ ለማሰባሰብ (ለማታለል) በወሎ አካባቢ ወያኔ የሚለውን የአማርኛ ቃል ከታህት ጋር በማዳቀል የፓለቲካ ውስልትና ፈጽማለች የሚል ነው። ይኸውም የደቡብ አውራጃ ህዝብ ከወሎ የተሰረቀውን በመጨመር እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው አይነት ወንጀል በመፈጸም ይመስሉታል። ለምሳሌ "በጥይት በሎም.." የሚለው የቲዲፍ ትዕዛዝ በርካታ የደቡብ አውራጃ ተወላጆችን አስቆጥቷል::

However, there is a pattern of impaired judgment within the group known as "Simret," similar to the northern TDF faction led by Debretsion. Debretsion, in particular, has shown consistent poor judgment, most notably committing the political equivalent of original sin by firing the first shot against the Amhara. Like the fall of Adam and Eve, this act marked a point of no return. He aligned himself with the OLF-Abiy alliance in a tantrum-driven political move against the Amhara. And now, look where he has ended up, disgraced and discredited.

Abere wrote:
31 Aug 2025, 10:37
ይህ ትግራይ ክ/ሀገር በወያኔዎች መካከል ያለው መከፋፈል በማያሻማ አገላለጽ ልዩነታቸውን አትገልጽም። ብዙዎች የታክቲክ ልዩነት እንጅ የስታራቴጅ እና የአላማ ልዩነት የላቸውም እያሉ ነው። አንዱ አንጃ እኔ የተሻልኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሌላው እንድሁ እኔ የበለጥኩ ቆንጆ ወያኔነኝ ሽኩቻ ነው የሚሉ ታዛቢዎች አሉ። በመሰረቱ ሁለቱም የዘላቂ ግባቸው መገንጠል ሲሆን ጊዜያዊ ጥረታቸው የወልቃይት እና ራያ መሬት እና ህዝብ አብይ ጋር በመወገን ወይስ ከ35 አመት በፊት በነበረው መንገድ መሄድ የሚል ይመስላል።
ትልቁ ተግዳሮት ለሀመዱ/ሻዕብያ በለው ለወያኔ ቲዲፍ/ስመረት የትግራይ እና የኤርትራ ተገዳላዮች ሸለመጥማጥ ስለሆኑ ህዝብ ነቅቶባቸዋል። የነጋባቸው ጅቦች ናቸው። በቀላሉ የማርያም ጥላት ይደረጋሉ። የእነዚህ ሸለመጥማጦች መልካም አጋጣሚ የመሰላቸው የኦሮሙማ ዳፍንት ኢትዮጵያን ስለያዘት የፓለቲካ እና የሚሊታሪ ዝሙት ለመፈጸም ጊዜው አሁን ነው በሚል ይመስላል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን እነዚህ ሸለመጥማጦች የፓለቲካ አባለዘር በሽታ አስተላላፊዎች ስለሆኑ ማንም አይፈልጋቸውም።

Axumezana wrote:
31 Aug 2025, 03:24
የትግራይ ባንዳ ስምረት ሲሆን የኤርትራ ባንዳ ደግሞ ብርጌድ ንሃመዲ ነው!
Debre did not misunderstand Abiy. He understood his intention when Abiy picked Werede, Debre's faction member, was to work with PP against Fano. Debre's tsemdo was to solicite Eritea's support to revamp TPLF/PP solidarity against Fano. It backfired because Debre's partenership plea with Eritrea was not in consultation with Abiy. Rather interpreted by Abiy as Debre trying to pressure Abiy in seeking Eritrea's partnership.

Post Reply