Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14785
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የጭልፊቱ እና የ7 ቀንዶ ጭራቅ ዘንዶ አብይ አህመድ ግራኝ መጨረሻ ይህን ይመስላል። Trust me! Snake turns the table on a hawk.

Post by Abere » 29 Aug 2025, 13:32

የጭልፊቱ እና የ7 ቀንዶ ጭራቅ ዘንዶ አብይ አህመድ ግራኝ መጨረሻ ይህን ይመስላል። Snake turns the table on a hawk.



https://www.youtube.com/shorts/RxjGd2fr9ro


Abere
Senior Member
Posts: 14785
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጭልፊቱ እና የ7 ቀንዶ ጭራቅ ዘንዶ አብይ አህመድ ግራኝ መጨረሻ ይህን ይመስላል። Trust me! Snake turns the table on a hawk.

Post by Abere » 29 Aug 2025, 14:41


የአብይ አህመድ እና እበላ ባይ ጭልፊቶች ከፍተኛ ስጋት የሆነው አማራ ፋኖ እንጅ ወያኔ ወይም ሻዕብያ አይደሉም። በፋኖ በ3 ቀን ትጥቅ እናስፈታዋለን ባሉት ተሸነፍን እንደ ላም ተማርከን ተነዳን እንዳያሉ ሻዕብያ ግብጥ ቅብጥርሴ ይላሉ። የሚያስተዳድሩት ህዝብ እና መሬት ስለተነጠቁ አገር አቀፍ ዜና ማቅረብ ስለማይችሉ አለን ለማለት አዲስ አበባ ከተማ ጎዳና ላይ ትርምስ እና የምሽት ቀይ መብራት ያደምቃሉ።

ዛሬ ህዝብ ተስፋ ያደረገው እና ህዝብ ስንቅ፤ትጥቅ፤ መረጃው እና ሞራሉ የሆነው አማራ ፋኖ ነው። በእርግጥም አሁን ፋኖ ነው መከላከያ ሰራዊትነት ተክለ ሰውነት ያለው - የኦነግ-ብልጽግና ኮልኮሌ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሳለቅበት በ 1 ፋኖ 10-15 ኦሮሙማ ተማርኮ እጁን ጭራሮ አስመስሎ እየተነዳ ነው።

ጭልፊቶቹ ይህ ነገር እጅግ ያስጨንቃቸዋል። 3 ቀን አሉ ይኸው ድፍን 3 አመት አለፈ። አዲስ አበባ ተወስነው እንደ ወፍ ዲፍት ውስጥ ቁጭ ብለዋል። በዩቲዩብ ላይ እንጅ በጦር ግንባር 15 ደቂቃ ቁመው መዋጋት አይችሉም። ወጣቶቹ ኦነጎች በጎጃም፤ወሎ፤ሸዋ፤ጎንደር እየተማረኩ ነው አዛውንቶቹ ኦነጎች ( እነ ሆረስ-ጭልፊቱ) ኮምፒዩተር ላይ ይዋጋሉ። ደማቸውን ሳይሆን የሚያፈሱት ውሸታቸውን በይነ-መረብ ላይ ያፈሳሉ።

Dama
Member+
Posts: 6321
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጭልፊቱ እና የ7 ቀንዶ ጭራቅ ዘንዶ አብይ አህመድ ግራኝ መጨረሻ ይህን ይመስላል። Trust me! Snake turns the table on a hawk.

Post by Dama » 29 Aug 2025, 15:14

Horus wrote:
29 Aug 2025, 13:54
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Whorus, you are so bravado guy. Don't burn the bridge for Gurage's sake. We are not organized. PP or TPLF are not our guardians; rather haters of the Gurage people.


Post Reply