Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10438
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

የኣገር መስፈርቶች

Post by ethiopianunity » 28 Aug 2025, 10:34

ዓንድን መንግስት መደገፍ ምን መስፈርቶች ኣሉ ይህ የምንለው መንግስት ኣላማው ኢትዮጵያን የመጠበቅና የማህበረሰብን ኑሮ ማሻሻል ታሪክን በጎውን መቀጠል ምክንያቱም ቴዲ ኣፍሮ እንዳለው የሗላው ከሌለ የለም ከፊቱ ጀግኖቻችንን ያለፉትን በማንኛውም ዘርፍ የነበሩትን ዋጋ መስጠት፣ ጠቃሚ የሆኑትን ባህላችንን፣ ዋጋችንን በመጠበቅ ብቻ ሳይሆን ማሳደግ። ባለፈው ሰማንያ ኣመት የተሸረበብንን ሤጣናዊን በፈጥነት ማስወገድ። በተለይ በተለይ ያገሪቱን ህገ መንግስት በጠላት የታቀደ ስለሆነ ኣዲስ ህገ መንግስት ህዝብ ከታች እስከ ላይ ባለው ማህበረሰብ ውይይት ኣድርጎበት ( የውነት ዲሞክራሲ እኩልነት ማለት በነጻነት ህዝብን ማሳተፍ) በህዝብ ምርጫ ተደርጎበት ህገ መንግስቱን መንደፍ ( ለውጭ ኣገራት የጠቀመ የህገ መንግስትን ኣንዳንዱን ለኢትዮጵያ ይጠቅማል የሚባለውን መውሰድ) ኢትዮጵያ ፕሮጀችቶች ማንኛውም ይጠቅማል ኣይጠቅምም የሚለውን ፕሮጀክት ጊዜ ገደብ በመስጠት ፕሮጀችቱን ሙከራ ማድረግ፣ ካልሰራ መተው፣ ከሰራ መጠቀም።

ሕገመንግስት ከግዚያብሄር ቀጥሎ ማድረግ። ግን ህገ መንግስቱ ፍጹማዊ ማድረግ እስከ ኣመታት ድረስ በደንብ እየተሻሻለ መሄድ ኣለበት።
፩ መጀመርያ በህዝብ ጥረት ጥሩ መሪዎችን ልክ እነደ ንጉሶቻችን። ኢትዮጵያ ላይ ያለው ጦርነትን ለማስቆም ነበር መሪነታቸው ለሱም በድንብ ኣሳይተዋል። እንደውም ያገር ውስጥ ጉዳዮች በዛን ጊዜ ህዝቡ ስላልተበከለ እንደዛሬውና ያለም ጉዳይ ህዝብ በሰላምና በፍቅር ነበር የሚኖረው። Yኣገር ውስጥ ጠላቶች ዛሬ እንደሚያወሩት ኣይደለም ድሃ ነበርን እያሉ ዛሬስ ዛሬ ፈሪሃ እግዝያብሄር ስለሌለ በግለሰቦች ከውጭ ጠላቶች ጋር በመተባበር ሃብትን ኣካብቶ ሌላውን ማደህየትና ባሪያ ማድረግ። ግብረሰዶምን ማስፋፋት፣ ቢሮ ውስጥ በግብረገብ ለህዝብ ከመስራት ይልቅ ካለስልጠና በዘር በፓርቲ ምክንያት ከለላ ቦታ እያመጡ መሾም ማህረሰቡን ለማራቆት።