Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39935
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እንደ ተልባ የሚንሸራተተው ተገንጣይ ጎጃሜ የሸኔ ሹሩባ ፈታይ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሳቂያ !! መሳለቂያ!!!

Post by Horus » 26 Aug 2025, 15:10

እኔ ሆረስ ገዋ አማሮችን ስለነዚህ ተልባ ሸርታቴ የጎጃም ሽፍታ ወሮ በሎች የሻቢያና ግብጽ ተላላኪ ፖል ፖቶች ናቸው ስላቸው ነበር ! አላማ የለሽ ሆያ ሆዬ መጨረሻው ይህ ነው ! እኔ ሆረስ ደግሜ ልንገራችሁ እነዚህ የኬላ ቀማኞች ከተሸሸጉበት ዋሻ እንደ ማይወጡ ! ጎጃም ደሞ እነዚህን የኬላ ወሮ በሎችን አንቅሮ ካልተፋ የነገው ወለጋ እንደ ሚሆን በነፍሴ እወራረዳለሁ!

Horus
Senior Member+
Posts: 39935
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንደ ተልባ የሚንሸራተተው ተገንጣይ ጎጃሜ የሸኔ ሹሩባ ፈታይ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሳቂያ !! መሳለቂያ!!!

Post by Horus » 26 Aug 2025, 15:48

የዱለቻ ሌባው አሮጊት አጋቹ ሸኔና ምናባዊው ተልባ ጎጃሜ የኬላ አለቃ የህዳሴን ምርቃት እናስተጓጉላለን ቢያንስ ስማችን ዜና ላይ ይወጣል ብለው ማሰባቸው 100% የፖለቲካ ክስረታቸው እንደ ሚሆን በፍጹም አላዩትም !!!

Odie
Member+
Posts: 6091
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እንደ ተልባ የሚንሸራተተው ተገንጣይ ጎጃሜ የሸኔ ሹሩባ ፈታይ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሳቂያ !! መሳለቂያ!!!

Post by Odie » 27 Aug 2025, 03:09

Horus wrote:
26 Aug 2025, 15:10
እኔ ሆረስ ገዋ አማሮችን ስለነዚህ ተልባ ሸርታቴ የጎጃም ሽፍታ ወሮ በሎች የሻቢያና ግብጽ ተላላኪ ፖል ፖቶች ናቸው ስላቸው ነበር ! አላማ የለሽ ሆያ ሆዬ መጨረሻው ይህ ነው ! እኔ ሆረስ ደግሜ ልንገራችሁ እነዚህ የኬላ ቀማኞች ከተሸሸጉበት ዋሻ እንደ ማይወጡ ! ጎጃም ደሞ እነዚህን የኬላ ወሮ በሎችን አንቅሮ ካልተፋ የነገው ወለጋ እንደ ሚሆን በነፍሴ እወራረዳለሁ!

አልቅስ የፈሳ ዝንጀሮ የከስረ ኢሃፓ!
ወይ ገብተህ እንደብርሃኑ ሊጥህን አላቦካህ
እዚህ አምባርቅ ራስህን ትርጉም ለመስጠት::
አብይ የጀመረው የመስሪነት ስራ ሌላውም ተክኖበታል
For sure ፍፃሜው አንተንም እርሱንም ይበላል!!

Post Reply