Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6099
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ከዚህም ከዚያ ዜናዎች!

Post by Odie » 25 Aug 2025, 15:56

ብርሃኑ ነጋና የ ዺዺ የግል ኮሌጆች ጥራት:: ተመዝነው መለኪያ ያሟሉት ከ 200 በላይ ኮሌጆች ሁለት ብቻ ናቸው (listen @21 minute):: አስቡ ህክምናን ሁሉ የሚያስተምሩ ሊሆኑ ይችላሉ!

ግን ብርሃኑ ሙሉ ፕሮፌስር ነበር Bucknel university ሲያስተምር ወይስ እየቀደዱ ነው ሙሉ ፑሬፌስር የሚያርጉት?
ደረጃዎቹ ረዳት ፕሮፌስር ተባባሪ ፕሮፌስርና ሙሉ ፕሮፌስር ናቸው:: እርሱ የተኛው ነው? ያልሆነውን ስም መስጠት ስተት ስለሆነ!