Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39962
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሻደይ! ጸደይ! ዘ አደይ! አደይ አብና ! አዳብና! አደይ አበባ! የመስቀል አበባ!!

Post by Horus » 24 Aug 2025, 16:18

ውድ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ባላችሁበትና በባህላችሁ እንኳን ለሰሞነ ብርሃን! ለዘመነ ብርሃን! ለክብረ ብርሃኑ THE FESTIVAL OF LIGHT አደረሳችሁ !!! አደረሰን !!!!