Re: የኤርትራ ህዝብና የኢትዮጵያ አፋር ክልል ህዝብ የአካባቢያቸውን ሰላም ለማረጋገጥ እያደረጉት ያለውን ፅምዶ አለም አቀፍ ትኩረትን ስቧል። ብልፅግና ተደናግጧል።
ከአፋር ክልል እና ከኤርትራ ክ/ሀገር economy የማን ይበልጣል? እንደ እኔ የአፋር ክልል ኢኮኖሚ የኤርትራን በ3 እጥፍ ይበልጣል ባይ ነኝ። ሰመራ ከተማ ከአስመራ የተሻለች ዘመናዊ ነች። Parasite Shabia, never imagine Afar to be part of Eritrea.
Re: የኤርትራ ህዝብና የኢትዮጵያ አፋር ክልል ህዝብ የአካባቢያቸውን ሰላም ለማረጋገጥ እያደረጉት ያለውን ፅምዶ አለም አቀፍ ትኩረትን ስቧል። ብልፅግና ተደናግጧል።
የብልፅግናው ካድሬ Abere በጣም ተደናግጧል።
ኤምሬትስ ኢትዮጵያን ገና ብዙ አመታት ትገዛለች የሚል ተስፋ ነበረው።

ኤምሬትስ ኢትዮጵያን ገና ብዙ አመታት ትገዛለች የሚል ተስፋ ነበረው።