የAxumezana ትውልድ አልቆጥረው ዘርዝሬ
ትግሬ ገዳይ ተብሎ ሲፎከር ቢሰማ
በሱሁል ሚካኤል ግዛት በጎንደር ከተማ
በመላኩ ተፈራ ዘመን ጎንደር ስትደማ
ይሰማ ጀመረ ገድለ ወይን ዜማ
ትግሬ ገዳይ ባዩ ተመትቶ ናብ ህድማ
ሁመራ ስትናወጥ በጨካኝ ጎንደሬ ሽፍታ
ምስክር ነበረ ወንጌል ይዞ ረታ
አማራ ከትግራይ ፅምዶ ቢጀምሩ
ይቅር ለእግዚአብሄር ብለው ቢያብሩ
ሰላም ለኢትዮጵያ ችቦውን ሲያበሩ
እነ አዳምተህ ግዛ እዛው ተቀበሩ
እነ ከፋፍለህ ግዛ ጦማቸው አደሩ