* ከአንድ ሚሊዮን ሰው በላይ ያለ*ቀበ*ት ጦርነት አዋልዷል
* በእሱ ዘመን ከሃያ ሚሊዮን ህዝብ በላይ ከአካባቢው ተፈናቅሏል
* የሰው ህይወት ከችግኝና ከዘንባባ የረከሰበት ስርዓት ፈጥሯል
* የጎረቤት ሀገር ሰራዊት አስገብቶ የገዛ ዜጎቹን አስ*ገድ*ሏል ፣ አስ*ደፍ*ሯል ፣ አፈ*ናቅ*ሏል
* በዘመነ አብይ የሰው ልጅ ከነ ህይወቱ ሲቃ*ጠል ፣ አህያ ላይ አስከሬን ተጭ*ኖ ሲፎከር ፣ አን*ገት በ*ቢላ ሲታ*ረድ አይተናል
* ህገመንግስት የተጣሰበት ፣ ክልሎች እርስ በርስ የሚዋጉበት ፣ በመንግሥት የሚታቀድ ቀውስ የሚጠነሰስበት ሀገር አዋልዷል
* ከ86 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ከድህንት ወለል በታች በቀን አንድ ጊዜ መብላት እንዳይችልም ሆኗል
* በሀገራችን ሰላም ጠፍቷል ... ጦርነት በርትቷል
* የህግ የበላይነት ተጠያቂነት የሚባሉ ነገሮች ቀርተዋል
* ፍትህ የለም ... ማንም ያሻውን የሚያደርግባት ሀገር ሆናለች
* የሀገሪቱን ሀብት በቅንጡ ፓርክና ቤተመንግሥት ላይ አባክኗል
* ከድሃ ሃገር ካዝና ሪዞርቶችን እየገነባ ይመፃደቃል
* የኢትዮጵያ ብር እጅግ የተዳከመ እንዲሆን አድርጓል
* የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ሉአላዊነት ለIMF ሸጧል
* ኢኮኖሚዋ የደቀቀ ፣ ህዝቦቿ በተስፋ መቁረጥ መሄጃ ያጡ እንዲሆን አድርጓል
* ኢትዮጵያን በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በየእለቱ የሚሰደዱባት ሀገር አድርጓታል
* መምህራን ፣ የህክምና ባለሞያዎች ፣ የመንግስት ሰራተኞች እየሰሩ እየፈጉ እንኳን ለእለት ጉርስ የሚሆን ምግብ አጥተዋል
* ኢንቨስትመንት ጠፍቷል የውጭ ባለሃብቶች ሸሽተዋል
* ነጋዴው በከፍተኛ ግብር እንዲጨልል ኪሳራ እንዲከነናብ ሆኗል
* በቀጠናው የተከበረችውን ሀገር ዋጋ ቢስ አድርጓታል
* ከሁሉም ጎረቤት ሀገራት ጋር ቅራኔ ውስጥ ገብቷል
* የዲፕሎማሲ ክሽፈት ፈጥሯል ፣ ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር አለመተማመን እንዲኖር አድርጓል
* ወዳጆችን የሚያርቅ የውጭ ፖሊሲ ተከትሏል
* ወጥቶ መግባት የማይቻልበት ፣ ሰርቶ መግባት አዳጋች የሆነበት የስጋት ምህዳር ፈጥሯል
* የትጥቅ ትግል በየአካባቢው እንዲቀጣጠል በር ከፍቷል
* ክልሎች እርስ በርስ እንዳይተማመኑ አድርጓል
በእርግጥ አብይ አህመድ
* ጥቂት ባለሃብቶች የሚዝናኑበት ሪዞርቶችና ፓርኮችን በከፍተኛ ገንዘብ ፈሰስ አድርጎ በመገንባት የኢትዮጵያ ገፅታ ይህ ነው ብሏል።
* ለሀገር የሚጠቅሙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ሳይገነባ ለብልጭልጭና ለመብራት ትኩረት ሰጥቷል።
* ብሔራዊ መግባባት እያለ ከእራስ ጋር የሚደረግ ምክክር እያካሄደ እራሳችንን እንሸውድ ብሏል ...
ሌላ የሰራው አንዳች ነገር የለውም ....
.
.
.
Please wait, video is loading...