Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16897
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

አየሩ የተሞላው በቀፎ ፈሳሞች ነው - ግብፅ እንደ ቁራ ትጮሃለች፤ ቱስ ቱስ ጭልፊቱ እንደ ትንኝ ጥዝዝዝ ይላል!

Post by Selam/ » 14 Aug 2025, 07:20

እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ

Egypt issues a stern warning to Ethiopia, promising to take action under international law
CHINEDU OKAFOR
14 August 2025 12:10 AM


https://africa.businessinsider.com/loca ... al/n2me2eb

Abere
Senior Member
Posts: 14766
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አየሩ የተሞላው በቀፎ ፈሳሞች ነው - ግብፅ እንደ ቁራ ትጮሃለች፤ ቱስ ቱስ ጭልፊቱ እንደ ትንኝ ጥዝዝዝ ይላል!

Post by Abere » 14 Aug 2025, 10:36

:lol: ኮሪደሩ እኮ ከመሬት ላይ ይልቅ መረጃ ፎረም ላይ ነው በደንብ የወረደው ማለት ይቻላል። የግብፅ ጭንቀት እና የሻዕብያ ሽብር ነው ሌላው የሚገርመኝ። :mrgreen: አሳላፊው የእራሳቸው ሰው ኦነግ-ኦሮሙማ በሆነበት እንደት ኢትዮጵያን እንደ አጥንት የመጋጥ ስጋት ያድርባቸዋል! Abiy Ahmed is their waitress - their noise is a scam.

Selam/
Senior Member
Posts: 16897
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አየሩ የተሞላው በቀፎ ፈሳሞች ነው - ግብፅ እንደ ቁራ ትጮሃለች፤ ቱስ ቱስ ጭልፊቱ እንደ ትንኝ ጥዝዝዝ ይላል!

Post by Selam/ » 14 Aug 2025, 20:17

ጭልፊቱ የአቶ ዝናቡ ደመና ማለት ነው፣ ትንሽ የላምባ ሙቀት ሲያቀምሰው ቀንም ማታ የለም ባገኘበት ያዝረከርከዋል።

አለማችን ብዙ አንደበት ባላቸው ጉድፎች ተጥለቅለቃለች።

Post Reply