Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39851
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Jul 2025, 21:49
የስነጽሁፍ ፍቅር ያሲያዙኝ ተቀዳሚው ልሳነ ማሩ መንግስቱ! ግጥምና ቲያትሮቻችውን ስንት ግዜ ደጋግመን እንዳነበብን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው !!! ይህን እዚህ የምትሰሙት ባሻ አሸብር ባሜሪካ በጥቁር አሜሪካኖች የነጻነት ትግል ላይ የተቀኙት ቅኔ ሲሆን ልደት አዳራሽ ውስጥ በያመቱ የግጥም መድብል ወቅት ሲያብቡት ነው!
እስረኛ ግጥሞቼ በሚለው መድብላቸው ውስጥ ይህን ብለው ነበር ...
"ወይ ካላካበቱ ወይም ካላምታቱ
ማን ለማ ይሰጣል ከዚያ ከሱረቱ"
ንጉስ ኃይለ ስላሴና መኳንቶቻቸው ለስልጣኔ እንዲመች ብሄራዊ ቋንቋችን እንግሊዝኛ ይሁን አይሁን ብለው ሲሟገቱ ገና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኖ የብሄራዊ ቋንቋና የአገር ክብር ት ስ ስ ር በማስረዳት ኃይለ ስላሴን ያሳመነው ያልተዘመረለት ታላቅ ሰው መንግስቱ ለማ !!!!!!!!!!!!!
የኛ ትውልድ እድለኛ የተባረከ ትውልድ !!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39851
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Jul 2025, 21:56
ልደት አዳራሽ
የግጥሙ ምስጢር ለማታውቁ መንግስቱ ለማ ዋሽንግቶን መጥተው ጥቁሮች ሊገቡ የማይችሉበት የነጭ ኮፊ ሾፕ ለመግባት ሲሞክር የሚገረግ ግብ ግብ ነው !!!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39851
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Jul 2025, 22:03
ታላቁ መንግስቱ ለስራ ባህልና ለኢትዮጵያ መዘመን ሲታገር ኖረ ያለፈ ሊቅ!!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39851
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Jul 2025, 22:14
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39851
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Jul 2025, 22:36
-
Odie
- Member+
- Posts: 6031
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 25 Jul 2025, 22:56
አጭበርባሪ ሌባ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39851
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Jul 2025, 23:08