Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12539
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 25 Jul 2025, 16:47
ለምን ግን? ሕገወጥ ድሃዎችን ወደ ሕጋዊ ድሃዎች ስለቀየረብን! ይዉረድ!
አዉርደህስ ማንን ልታመጣ ነዉ? ወንበዴዉ እንደፈለገ ይፈንጭበት? አዎ ብቻ ይዉረድ!
አንተዉ ራስህ መቀመቅ ትወርዳለህ እንጂ የኖዋሪዎቿን ሕይወት ለመቀየር የምተጋ የአገር ልጅ ምን ጊዜም አይወርድም፣ ቁርጥህን እወቅ አሉዋቸዉ የሸገር ከተማ ኖዋሪዎች።