Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 4658
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

በቃላ ሁሬሳ/ሆረስ/ሆደስ the sodo donkey ኦሮሙማ ተሽካሚ! what we gona do?!

Post by Odie » 25 Jul 2025, 10:54

ብልፅግና: "ጋሽ በቄ/ሁራሳ/ሁሬ-ሆረስ ፋኖ ገረፈን እኮ! ቂጣችንን በሳማ ለበለበን እኮ ምን ይሻላል?"

ሁራሳ/በቀላ: "ፋኖ ተገንጣይ ነው ዘረኛ ነው በተለይም ጎጃም! ይህን እናስጩኸው"

ብልግና/ብልፅግና: "ዘረኛስ እኛ ነን አያምኑንም"

ሁራሳ/ሆረስ በቆልቲው: "ወደቡን እናስጩኸው! አስብብብብብ..የኛ ነው"

ብልፅግና: "Failed MoU, ሶማሌዎች መቸም አይታመኑም በዚህ ያልቀናን አስብ አይሆንም.."

ሁራሳ/ሆረስ ቅጥረኛ ካድሬ: ኤርትራና ኮሪደሩን እናስጩኸው!

......
ከዚህ ስምምነት ጀምሮ የሶዶው ሆረስ ከፍየሏ በላይ ስለወደብ ስለ ኤርትራ ስለ MoU..ስለሶማልያ...ስለ ግሪን ፕሮጀክት ከፍየሏ ብላይ ሲጮህ ይውላል ያድራል ጠዋት መነሳት አቅቶት አርፍዶ ይነሳል :lol:

አምላክ ታዛቢ አይደል! የፎከሩበት ኮሪደርን ሻወር ስጠው :lol: :lol:

ኤርትራን ቆስቁስው ፋኖን ቆስቁስው scary monster እንደመጣበት ጩጬ ለቅሶ በለቅሶ!

አሁን የአብዲሳን volume ቀነስ የ "ኢትዮዽያዬ" ድምፅ በርከት ፍልጥ ዘረኛ ካድሬዎቻቸውን መደበቅ ጀምረዋል!

እኛን ባንዳ አሉን ሲያመሃኙ :lol:

ለማንኛውም: የጨነቀ ለት!! አለ ዳኘ ዋለ!

ኦሮሙማ አባጨጉዋሬው ምጥ ላይ ነው!
ምልክቱ የሁሪሳ/ሆረስ ማስቀመጥ ነው! ተቅማጥ በተቅማጥ :lol:



Post Reply