-
- Senior Member
- Posts: 10176
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ካድሬ + ኮሪዶር = ጎርፍ
Obviously, fake development of beautifying Addis while the foundation of development is rot. The flood is true indication of that the foundation of development should be on the ground: roads, Underground Railroad, sewage system. , that is where the money should go instead of hotels which increase prostitution and raping of children called pedophilia.
Re: ካድሬ + ኮሪዶር = ጎርፍ
PSSS!
You don’t even know what you’re talking about!
You don’t even know what you’re talking about!
ethiopianunity wrote: ↑25 Jul 2025, 05:59Obviously, fake development of beautifying Addis while the foundation of development is rot. The flood is true indication of that the foundation of development should be on the ground: roads, Underground Railroad, sewage system. , that is where the money should go instead of hotels which increase prostitution and raping of children called pedophilia.
Re: ካድሬ + ኮሪዶር = ጎርፍ
Selam,
መደበኛ ውታፍ-ነቃዮች ደግሞ ዐብይ አህመድ ዛፍ ተከላ እና አረንጓደ ልማት አገሪቱን በጫካ ከመሸፈኑ ብዛት የዝናብ መጠን እጅግ ስለጨመረ ነው እያሉ ነው። የአየር መዛባት ይሁን የፓለቲካ መዛባት የተነጻጸረ ነገር ግን የለም - በሜዳ ላይ ስለ ኮሪደሩ ግን ጣሪያ ዘለል ፕሮፓጋንዳ ይነፋል። ዐብይ አህመድ ዝናብ በቴክኖሎጅ ሲያመርት በተፈጠረ ቴክኒክ ችግር ነው አለማለታቸው ለምን ይሆን

“…..የፓለቲካ መዛባት” + አረንጉዋዴ መዛባት + ደምና ማፀነስ ....ኮሪዶር ጎርፍ በጎርፍ

Re: ካድሬ + ኮሪዶር = ጎርፍ
ካድሬ ማለት በአጭሩ ውሻ ማለት ነው።
የተተከለው ዛፍ መሐል አዲስ አበባን ብቻ መርጦ በጎርፍ ያጥለቀለቀው፣ ውሃ ዋና እንዲለማመዱ ዓብይ ዓዚሙን አብሮ ስለተከለ ነው?
መንገድ ሲቀየስ፣ አደባባይ ሲሰራ፣ ህንፃ ሲገነባ፣ የፍሳሽ አቅጣጫ ሲነደፍ አይደለም በአንድ ክረምት ሊጥረገረግ፣ ለመቶ ዓመት ሊመጣ የሚችለውን ተፋሰስ ያገናዘበ መሆን አለበት።
የተተከለው ዛፍ መሐል አዲስ አበባን ብቻ መርጦ በጎርፍ ያጥለቀለቀው፣ ውሃ ዋና እንዲለማመዱ ዓብይ ዓዚሙን አብሮ ስለተከለ ነው?
መንገድ ሲቀየስ፣ አደባባይ ሲሰራ፣ ህንፃ ሲገነባ፣ የፍሳሽ አቅጣጫ ሲነደፍ አይደለም በአንድ ክረምት ሊጥረገረግ፣ ለመቶ ዓመት ሊመጣ የሚችለውን ተፋሰስ ያገናዘበ መሆን አለበት።