ጸረኮሪደሪት እንደምን ከርመሻል?!!
ነጋብሽ መሸብሽ እንዴት ቆዝመሻል?
Re: ጸረኮሪደሪት እንደምን ከርመሻል?!!
Horus wrote:
"እያንዳንዱ ብሄር ብሄረሰብ ደጁን ቢያጸዳ"
በብሔር ትግል ታምናለህ?

"እያንዳንዱ ብሄር ብሄረሰብ ደጁን ቢያጸዳ"
በብሔር ትግል ታምናለህ?
Re: ጸረኮሪደሪት እንደምን ከርመሻል?!!
አው እያንዳንዱ ብሄር ኢትዮጵያዊ ቢሆን የት በደረስን! ደሞ ማንም ብሄር ሆኖ የትም አይደርስም! ሲሰለቸው ይረሳል! ትግሬ ትልቅ ምሳሌ ነው! ይህን የብሄር ጥያቄ የት ወስደው እንደ ሚጥሉት ግራ ገብቷቸው ምድርና ሰማይ ይቧጥጣሉ! ገ ና ሺ ዘመን ብረት ተሸክመው ተራራ ለተራራ ቢንገላቱ አንዳች የሚሆን ነገር የለም! አለቀ!
ብልህ ከሌላው ስህተት ይማራል ፣ ሞኝ ከራሱ ስህተት ተባለኮ!! የጎሳ ፖለቲካ የተበላ እቁብ