Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 13991
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተወጠረው አብይ ስልጣኑን ለማስቀጠል ትግራይን ተገንጠይ ካለ አባይንም ለግብፅ መሸጡ የማይቀር ነው!

Post by Abere » 22 Jul 2025, 14:38

ኦሮሙማ በወያኔ ላይ ዘነጠባት እኮ። አዝናለሁ የትግራይ ህዝብ የትቢያ ወያኔ እና ኦሮሙማ መጫዎቻ በመሆኑ! የትግራይ ህዝብ ቤቱ ድፍን ኢትዮጵያ እንዳልነበረች ዐባይ ትግራይ ህልም - ወልቃይት ሁመራ፤ራያ ነጥቆ የልገንጠል የወያኔ ትንሽነት የእነ ብርሃኑ ጁላ መሽኒያ ሆነ። ትንሽ ከተመኘህ ትንሽ ታገኛለህ ወይ ትንሽ ያገኝሃል። አንቀጽ 39 የኅዳጣን ህልም መሰደብያ ሁኖ አረፈ። ትግሬን ኢትዮጵያዊ አይደለህም ብትለው ይበሳጭ ነበር ዛሬ የቻይና መጣፊያ ይዞ ሀገረ-ትግራይ ይዘምራል።
መቸ ነው? ዛሬ ነው ነገ ነው?
ሀገሬን ትግራይን የማየው? እየተባለ በነቅንድቡ - እየተዘፈነ በኢትዮጵያዊነት ያፌዙ ነበር። ታዲያ አንተ መሳደብ ከጀመርህ ሌሎች አንተን ተከትለው ይሰድቡሃል ይባላል።
አሁንም የትግራይ ህዝብ አቅል መግዛት አለበት። የወያኔ አባይ ትግራይ ልገንጠል ወልቃይት ራያ ልውሰድ ተጨማሪ ውርደት ያመጣል። የወያኔ አላማ ምንድ ነው? የአማራ ህዝብ እና እርስት መውሰድ? ወይስ ስልጣን መፈለግ?

Axumezana
Senior Member
Posts: 17597
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የተወጠረው አብይ ስልጣኑን ለማስቀጠል ትግራይን ተገንጠይ ካለ አባይንም ለግብፅ መሸጡ የማይቀር ነው!

Post by Axumezana » 22 Jul 2025, 14:55

እበረ አስተሳሰብህ ሁሌም ኻላ ቀር ነው ! ትግራይ ትናንትም ኢትዮጵያ ዛሬም ኢትዮጵያ ነው! ለወደፊትም በconfederationም ቢሆን አብሮ ይቀጥላል፤ ወያነ መገንጠል ቢፈልግ ይገነጠል ነበር። 27 አመት ሙሉ ኢትዮጵያን ሰላምና የልማት ተምሳሌት አድርጎ መርቷል። ወይንን በምትከስበት የኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ሁሉ ማስረጃ ማቅረብ አትችልም

Abere
Senior Member
Posts: 13991
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተወጠረው አብይ ስልጣኑን ለማስቀጠል ትግራይን ተገንጠይ ካለ አባይንም ለግብፅ መሸጡ የማይቀር ነው!

Post by Abere » 22 Jul 2025, 15:19

---- ወያኔ ኢትዮጵያዊ ብትሆን ኑሮ እራሷ ሻዕብያ ሁና ኢትዮጵያን ወግታ ኤርትራ ክ/ሀገርን አታስገነጥልም፤ ወፍ ሳይ ቀድማት ለኤርትራ ዕውቅና አትሰጥም ነበር። በተለይ ደግሞ አሰብን ምርቃት አድርጋ ለሻዕብያ የፍቅር መግለጫ ስጦታ አታደርግም ነበር። ወያኔ ፀረ-ኢትዮጵያው ተገንጣይ ነች። 1ቁጥር የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠላት በገንጣይ አስገንጣይ ባህርይዋ ነው።

----- እርግጥ ነው ቅድመ-ወያኔ ትግራይ ክ/ሀገር በርካታ አገር ወዳዶች ነበሩ። ወያኔ እነዚህ አገር ወዳድ ኢትዮጵያ እንደ አነር ድመት በመሆን ልቅምቅም አድርጋ አጥፍታቸዋለች። በትግራይ የረጨች ወያኔ አርም ነው።

---- ደግሞ የምን ኮንፌደሬሽን ቅራቅንቦ ነው የምታወራው? የትግራይ ልዩ ችግር ምንድን ነው? ለትግራይ ልዩ መብት ኢትዮጵያስ ከብዝሃኑ የአለም አገራት ባፈነገጠ መንግድ ለምን ትንገላታ? የ34 አመታት የዘረኝነት አፓርታይድ ክልል በኋላ ለምን ድጋሜ ትሰቃይ? እግዜር የወያኔ እና ኦነግ ግስንግስ እንግደልጅ ጥርግርግ አድርጎ ያጥፋላት እንጅ። This speaks volume how much woyane rats are anti-Ethiopian.

The backwardness of Woyane rats is unfathomable. Woyane rats have an obvious learning disability, very unlearning.



Axumezana wrote:
22 Jul 2025, 14:55
እበረ አስተሳሰብህ ሁሌም ኻላ ቀር ነው ! ትግራይ ትናንትም ኢትዮጵያ ዛሬም ኢትዮጵያ ነው! ለወደፊትም በconfederationም ቢሆን አብሮ ይቀጥላል፤ ወያነ መገንጠል ቢፈልግ ይገነጠል ነበር። 27 አመት ሙሉ ኢትዮጵያን ሰላምና የልማት ተምሳሌት አድርጎ መርቷል። ወይንን በምትከስበት የኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ሁሉ ማስረጃ ማቅረብ አትችልም

Tiago
Member
Posts: 2766
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የተወጠረው አብይ ስልጣኑን ለማስቀጠል ትግራይን ተገንጠይ ካለ አባይንም ለግብፅ መሸጡ የማይቀር ነው!

Post by Tiago » 22 Jul 2025, 22:07

ወያኔ ኢትዮጵያዊነቱን የሚቀበል ከሆነ በሐሰት የአማራና የአፋር መሬት ሰርቆ መገንጠል የሚለውን አላማ ለምን እመጣው ?
የትግራይ ሕዝብ በውሸት ላይ የተመሰረተ ከኢትዮጵያ የመገንጠል ጥያቄ ለምን በሙሉ ልብ ተቀበለው ??

ለኢትዮጵያ cancer የሆነው ትግሬ የሚባል ቆሻሻ ነው ።
I just hope you restart your ጦርነት ባሕላችን ነው ጨዋታ
to see you devils decimated even further.

The onus is on the ትግሬ to prove their ኢትዮጵያውያነት
By openly and honesty discard the dishonest and poisonous TPLF politics.
At this point in time,the vast majority of Ethiopians have had enough of ትግሬ lies and temper tantrum.


Post Reply