Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 37457
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፊያሜትዬ! ኢትዮጵያኮ የምር አገር ነች!!!!

Post by Horus » 21 Jul 2025, 00:20

እንደ ፑሪትሪያ አንድ የጃጀ ሽማግሌ ባመት ሁለት ግዜ ነጠላ ጫማ አድርጎ በስመ ነጋ የሚዘረብባት አሻንጉሊት አይደለችም !!! ለሁሉ ነገር ተቋም አላት!