ለዚህ ያደረሰን አምልካ ይክበር ይመስገን! የያኔው የሽሮ ሜዳ ጉሊት ዛሬ ይህን ይመስላል!!!
ዶርዜ ሰርቶት ጉራጌ የሰፋው የኢትዮጵያ ጥበብ!!! ለነገሩ ጉራጌዎችም ከፍተኛ ሸማኔዎችም ልብስ ሰፊዎችም ናቸው!! እጹብ ድንቅ!!! ሽሮ ሜዳ ከ30 ወይም 40 የማይበልጡ እናቶች ሽሮ ፣ጨው ፣ ቆሎ ፣ እንጀራ ለመሸጥ ቁጭ የሚሉበት ቆጬ በአምሃ ደስታ ት/ቤት ፊት ለፊት የነበረ ጉሊት ነበር!!! ቆጬ ጉሊት ማለት ነው!!!