አክሱማኢዛና አገር የሚመራው እንደዚህ ነው!
ወያኔን እርሳው!
Re: አክሱማኢዛና አገር የሚመራው እንደዚህ ነው!
መጀመርያ የመቀመጫዬን ነው የሚባለው! አብይ ከሰባት አመት አጉል ግልብያ በኻላ ሰላም ያላመጣና አልጋውን ማፅናት የተሳነው ጅላንፎ ሰው ነው!
Re: አክሱማኢዛና አገር የሚመራው እንደዚህ ነው!
ያልዘሩት አይበቅልም
ወያኔ ጓዳ ውስጥ ተርመጥምጣ ያደገች ግልገል ሰይጣን ትደቁንልኛለች ብለህ አረፋህን አትድፈቅ!
ወያኔ ጓዳ ውስጥ ተርመጥምጣ ያደገች ግልገል ሰይጣን ትደቁንልኛለች ብለህ አረፋህን አትድፈቅ!