እንግዲህ ይህን መንጋ ተማምነው ነው እነ ማሙሸት መለቃቀም ቀረን 90 ፐርሰንት ጨረስን የሚሉት

ምድረ ማፈሪያ የ ኦህዴድ ጎጀሌ በየገባበት እያለቀ ቢሆንም፣ አዲስ አበባ ላይ ህዝብ እያስራቡ በሚኮለኩሉት ብልጭልጭ ፣ ሌላውን ለመፎገር ይባዝናሉ፣፣
የደጋ ዳሞቱንስ የጠገበው አሞራ እያገሳ ይንገራቸው! ህዝብን በሩ ድረስ ሄደህ አስገብራለሁ ስትል የሚጠብቅህ ውርደት እና ሽንፈት ብቻ ነው፣፣
ዘላለማዊ ክብር እና ድል ለ ፋኖ ጀግኖች!!

