Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ዉሃዉስ ይደርሳል፣ አሁንም ይፈሳል፣ አፈሩስ?

Post by DefendTheTruth » 15 Jul 2025, 14:17

ግብፅን የምያቦገብገዉ አፈሩ ነዉ ወይስ ዉሃዉ? ለማንኛዉም የዉሃዉ መልክ ተቀይሮዋል፣ አሁን ላይ ንፁሕ ዉሃ እየፈሰሰ ነዉ