Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16537
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
-
Affable
- Member
- Posts: 620
- Joined: 15 Jul 2023, 13:21
Post
by Affable » 08 Jul 2025, 11:42
የለም እያጨሰ አይደለም። ይቻላል። It is in “ government agencies,” meaning Ethiopian agencies. That is not a far-fetched dream.
Bright Ethiopians will do it.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14755
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 08 Jul 2025, 12:03
ይህ እኮ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ሊሰሩት የሚችል ነገር ነው። ትልቅ የፈጠራ ህልም ተደርጎ በኦሮሙማዎች vuvuzela የዕለቱ ዜና ሁኖ ይናፈሳል እንጅ።
አሁን ይህ የታሰበበት ተሳቢው ጉዳይ "@ኦሮምያ.com ወይም@ ኦነግ-pp.com ለማለት ታስቦ ነው --- [email protected], [email protected], [email protected], etc." የአድስ አበባ ኦነጋዊ ተውላጠ ስም "ፊንፊን" አይደል - @ethio.com ያለበት ሁሉ ለመቀየር ነው። በደንብ ይሰሩት ይሆን? ዋናው የደህንነት ስጋት እራሱ ኦሮሙማ እኮ ነው፡ እራሱ ሰርሳሪ፤ እራሱ አሰርሳሪ። OLF-PP is the only security threat. This thugs will down grade and move out from well built to a boma like structure.